ማሳያ መቀላቀያ

ንቁ ለሆነው ሰነድ የ አሁኑን መረጃ ማሳያ

መጠቆሚያው በ ተሰየመ ክፍል ውስጥ ሲሆን: የ ክፍሉ ስም ይታያል: መጠቆሚያው በ ሰንጠረዥ ውስጥ ሲሆን: የ ሰንጠረዡ ስም ይታያል: የ እቃዎች መጠን የሚታየው እርስዎ ክፈፎችን ወይንም የ መሳያ እቃዎችን በሚያርሙ ጊዜ ነው

መጠቆሚያው በ ጽሁፍ ውስጥ በሚሆንበት ጊዜ: እርስዎ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ሜዳ ለ መክፈት የ ሜዳዎች ንግግር: በዚህ ንግግር ውስጥ: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ሜዳ ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የሚገባውን መጠቆሚያው ባለበት ቦታ: መጠቆሚያው በ ሰንጠረዥ ላይ በሚሆንበት ጊዜ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በዚህ ሜዳ ላይ ይጠራል የ ሰንጠረዥ አቀራረብ ንግግር: እንደ ተመረጠው እቃ ይለያያል: እርስዎ ንግግር መጥራት ይችላሉ ክፍሉን የ ንድፍ እቃዎች: ተንሳፋፊ ክፈፍ: የ OLE እቃ: በ ቀጥታ ቁጥር መስጫ ወይንም የ መሳያ እቃ ቦታ እና መጠን ለማረም

Please support us!