የ ገጽ ውሀ ምልክት

የ ውሀ ምልክት ጽሁፍ ማስገቢያ በ አሁኑ የ ገጽ ዘዴ መደብ ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - የ ውሀ ምልክት


የ ውሀ ምልክት መለያ ምስል ወይንም ንድፍ ነው በ ወረቀት ውስጥ የሚታይ: እንደ የ ተለያዩ ጥላዎች ብሩህነት ብርሃን በ ውስጡ በሚያሳልፉ ጊዜ: የ ውሀ ምልክት በ ቅድሚያ ይፈጠር የ ነበረው በ ወረቀት አምራቹ ነበር: ተመሳሳይ ሰነዶች: ገንዘቦች: ቴምብሮች እና ሌሎችም የ መሳሰሉ በ አጭበርባሪዎች እንዳይፈጠሩ:

የ ውሀ ምልክት ይጠቀሙ በ LibreOffice መጻፊያ ውስጥ ለ ማሳየት የ ውሀ ምልክት በ ሰነድ ገጾች ላይ

ከ ታች በኩል ያለውን የ ንግግር ማሰናጃ መሙያ

የ ማስታወሻ ምልክት

ያስገቡት ዋጋዎች የሚፈጸሙት በ ዋናው ገጽ ዘዴ ላይ ነው


የ ውሀ ምልክት ንግግር

ጽሁፍ

እንደ ምስል በ ገጽ መደብ ላይ የሚታየውን የ ውሀ ምልክት ጽሁፍ ያስገቡ

ፊደል

ለ ዝርዝር ፊደል ይምረጡ

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ ለ ውሀ ምልክት ሁፍ የ ፊደል መጠን መምረጥ አይችሉም: የ ጽሁፉ መጠን የሚመጠነው በ አንድ መስመር ላይ በ ገጽ መደብ ላይ ነው


አንግል

Select the rotation angle for the watermark. The text will be rotated by this angle in counterclockwise direction.

ግልጽነት

Select the transparency level for the watermark. A 0% value produces an opaque watermark and a value of 100% is totally transparent (invisible).

ቀለም

ቀለም ይምረጡ ወደ ታች-ከሚዘረገፍ ሳጥን ውስጥ

የ ውሀ ቀለም ይዞታ ለ መቀየር ወይንም ለ ማሰናዳት

If the watermark in use is a text inserted by the Format - Watermark menu command or by the document classification settings, you can edit the contents and settings on opening the watermark dialog.

Please support us!