LibreOffice 7.3 እርዳታ
የ አርእስት ገጾች በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ማስገቢያ
የ አርእስት ገጾች: የ ጽሁፉ መረጃ ዝርዝር ሰነድ የሚጀምርበት ገጾች ናቸው: እንደ ጽሁፉ አርእስት አይነት ይለያያል: የ ደራሲው ስም እና ወዘተ: እነዚህ ገጾች የ ተለየ እቅድ አላቸው: ከ ሰነዱ አካል ገጾች ይልቅ: ምክንያቱም የ ገጽ ቁጥር አይኖራቸውም: አንዳንድ ጊዜ የ ተለየ ራስጌ እና ግርጌ እና የ ተለየ መስመር ማሰናጃ ወይንም መደብ ይኖራቸዋል
በርካታ ሰነዶች: እንደ ደብዳቤዎች እና መግለጫዎች ያሉ: የ መጀመሪያ ገጻቸው ከ ሌሎቹ የ ሰነዱ ገጾች ይለያሉ: ለምሳሌ: የ መጀመሪያው ገጽ ለ ደብዳቤ ራስጌ ብዙ ጊዜ የ ተለየ ራስጌ ወይንም የ መጀመሪያው ገጽ የ መግለጫ ምናልባት ሊኖረው ይችላል ራስጌ ወይንም ግርጌ: ነገር ግን ሌሎች ገጾች ይኖራቸዋል: ይህን ማድረግ በጣም ቀላል ነው በ LibreOffice መጻፊያ ውስጥ
የ ገጽ ራስጌ እና ግርጌ: ቁጥር መስጫ: መስመሮች እና አቅጣጫ አንዳንድ ጊዜ ባህሪዎች ናቸው ለ ገጽ ዘዴዎች: LibreOffice መጻፊያ እርስዎን ማስገባት ያስችሎታል ባዶ የ እርእስት ገጽ በ ማንኛውም ጊዜ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: ወይንም ማቅረብ በ ነበረው ገጽ ላይ እንደ የ ገጽ እርእስት: በማስገባት የ ገጽ መጨረሻ: አስከትለው የ ገጽ ዘዴ በ እርስዎ ምርጫ መሰረት ወይንም የ ገጽ ዘዴ በ መቀየር መጠቆሚያው ባለበት ቦታ
ነባሩን መጠቀም (ወይንም ማንኛውንም አይነት) የ ገጽ ዘዴ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ መጨመር ይችላሉ ራስጌ ወይንም ግርጌ እርስዎ እንደ ፈለጉ በ መጀመሪያው ገጽ ላይ ባለመምረጥ የ ገጽ ዘዴ ንግግር ውስጥ: እና ከዛ በ መጨመር ራስጌ/ግርጌ: እርስዎ ከዛ መጨመር ይችላሉ የ ተለያዩ ራስጌ/ግርጌ ወደ ሌሎች ገጽ ውስጥ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ
ምርጫ በ ራስጌ/ግርጌ ገጾች ውስጥ: በመጠቆሚያውን በ መጀመሪያ ገጽ ላይ ያድርጉ
ከ ዝርዝር መደርደሪያ ውስጥ: ይምረጡ
ይምረጡ መቀየሪያ የ ነበሩ ገጾች ወደ አርእስት ገጾች
ይምረጡ የ አርእስት ገጽ ዘዴ በ ገጽ ማረሚያ ባህሪዎች ቦታ ውስጥ
በ ነባር LibreOffice ይምረጡ የ መጀመሪያ ገጽ የ ገጽ ዘዴ
የ ገጽ ቁጥር መስጫ እንደ ነበር መመለሻ ምርጫዎች
ይጫኑ እሺ
ይህ የ አሁኑን የ ገጽ ዘዴ ይቀይራል ወደ መጀመሪያ ገጽ እና የሚቀጥሉት ገጾች የ ነባር ገጽ ዘዴ ይኖራቸዋል
መጠቆሚያውን እርስዎ አዲስ የ አርእስት ገጽ በሚፈልጉበት ቦታ ያድርጉ
ከ ዝርዝር መደርደሪያ ውስጥ ይምረጡ
ይምረጡ ማስገቢያ አዲስ የ አርእስት ገጾች
የ አርእስት ገጾች ቁጥር ማሰናዳት የሚፈልጉትን ይጨምሩ እና
የ ገጽ አካባቢ ማሰናጃ የ ገጽ ቁጥር በ ማሽከርከሪያ ሳጥን ውስጥ በ ማሰናዳት
የ ገጽ መቁጠሪያ ማሰናጃ እንደ ነበር መመለሻ ምርጫዎች
ይጫኑ እሺ
ይህ የ ገጽ መጨረሻ ያስገባል እና ይቀይራል የ አሁኑን ገጽ ዘዴ ወደ መጀመሪያው ገጽ የሚቀጥሉት ገጾች ነባር ዘዴ የ ገጽ ዘዴ ይኖራቸዋል
እርስዎ የ አርእስት ገጽ ማጥፋት አይችሉም: እርስዎ መቀየር አለብዎት የ ገጽ ዘዴ አቀራረብ ከ መጀመሪያው ገጽ እርስዎ ወደሚፈልጉት ወደ ማንኛውም የ ገጽ ዘዴ ውስጥ
መጠቆሚያውን እርስዎ ዘዴ መቀየር በሚፈልጉት ገጽ ላይ ያድርጉ
ከ ጎን መደርደሪያ ማሳረፊያ ውስጥ: ይምረጡ የ ጎን መደርደሪያ ማሰናጃ - ዘዴዎች
ከ ዘዴዎች ይምረጡ ቁልፍ የ ገጽ ዘዴዎች
ከ ዘዴ ዝርዝር ውስጥ: ይምረጡ የ ገጽ ዘዴ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን
ሁለት ጊዜ ይጫኑ በ ገጽ ዘዴ ውስጥ ለ መፈጸም