በ መፈረሚያ መስመር ላይ ዲጂታሊ መፈረሚያ

LibreOffice መጻፊያ እርስዎን የሚያስችለው በ መፈረሚያ መስመር ላይ ዲጂታሊ መፈረም ነው:

በ ፊርማ መስመር ላይ በሚፈርሙ ጊዜ LibreOffice መጻፊያ የ መፈረሚያውን ቦታ በ ፈራሚው ስም ይሞላዋል: የ ዲጂታል የምስክር ወረቀት መረጃ ሰጪውን እና በምርጫ የ ፊርማውን ቀን ማስገባት ይችላሉ:

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ የ ፊርማ መስመር ንድፍ እቃ ይዞታ ዝርዝር: ይምረጡ ፊርማ መፈረሚያ መስመር:


የ እርስዎ ስም

Enter your name as signer of the document. Your name will be inserted above the signature horizontal line.

የምስክር ወረቀት

Click on the Select Certificate button to open the Select Certificate dialog box, where your certificates are listed. Select the certificate suitable for signing the document.

የ ማስታወሻ ምልክት

የ ምስክር ወረቀት ሰጪው መረጃ ከ ፊርማ መስመር እቃ በ ታች በኩል ይገባል


ትእዛዝ ከ ሰነድ ፈጣሪው:

This area displays the instructions entered by the document creator when adding the signature line.

አስተያየት መጨመሪያ

Enter comments about the signature. The comments are displayed in the Description field of the certificate.

የ ማስታወሻ ምልክት

If enabled when the signature line was created, the date of signature is inserted on the top right of the signature line object.


የ ተፈረመ የ ፊርማ መስመር

Please support us!