የ መምረጫ ዘዴ

ይምረጡ የ መምረጫ ዘዴ ከ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ: መደበኛ መምረጫ ዘዴ: ወይንም መምረጫ ዘዴ መከልከያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማረሚያ - መምረጫ ዘዴ


በ መደበኛ መምረጫ ዘዴ ውስጥ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ በርካታ-መስመር ጽሁፍ እና የ መስመር መጨረሻ ያካትታል

በ መምረጫ መከልከያ ዘዴ ውስጥ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ አራት ማእዘን የ ጽሁፍ መከልከያ

Please support us!