LibreOffice 24.8 እርዳታ
ይምረጡ: ማረሚያ: ወይንም ማጥፊያ የ አድራሻ መከልከያ ረቂቅ ለ ደብዳቤ ማዋሀጃ .
እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን መከልከያ ከ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ ለ ደብዳቤ ማዋሀጃ አድራሻ: እና ይጫኑ እሺ
የ አገር ወይንም አካባቢ መረጃ አታካትት በ አድራሻ መከልከያ ውስጥ
የ አገር ወይንም አካባቢ መረጃ ማካተቻ በ አድራሻ መከልከያ ውስጥ
የ አገር ወይንም አካባቢ መረጃ ብቻ በ አድራሻ መከልከያ ውስጥ ማካተቻ ዋጋው የሚለይ ከሆነ እርስዎ በ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ ካስገቡት
አገር/አካባቢ ሀረግ ማስገቢያ የማይታተም
መክፈቻ የአዲስ አድራሻ መከልከያ ንግግር እርስዎ አዲስ የ አድራሻ መከልከያ እቅድ የሚፈጥሩበት
መክፈቻ የ አዲስ አድራሻ መከልከያ ንግግር እርስዎ አዲስ የ አድራሻ መከልከያ እቅድ የሚፈጥሩበት
የተመረጠውን የ አድራሻ መከልከያ እቅድ ማጥፊያ