LibreOffice 24.2 እርዳታ
ለ ሁሉም ወይንም ለ አንዳንድ ተቀባዮች ውጤቱን ማተሚያ
ማተሚያ ይምረጡ
የ ማተሚያ ባህሪዎች መቀየሪያ
ሰነዶቹን ለሁሉም ተቀባዮች ማተሚያ.
የ መዝገብ መጠን መምረጫ ከ መዝገብ መጀመሪያ ቁጥር ጀምሮ ከ ሳጥን ውስጥ: እና እስከ መዝገብ መጨረሻ ቁጥር ድረስ በ ሳጥን ውስጥ
የ መጀመሪያውን መዝገብ ቁጥር ያስገቡ በ ደብዳቤ ማዋሀጃ ውስጥ ለማካተት
የ መጨረሻውን መዝገብ ቁጥር ያስገቡ በ ደብዳቤ ማዋሀጃ ውስጥ ለማካተት
የ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሰነዶችን ማተሚያ