አዲስ የ አድራሻ ዝርዝር

አዲስ አድራሻ ያስገቡ ወይንም አድራሻዎች ማረሚያ በ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሰነዶች ውስጥ: እርስዎ ሲጫኑ እሺ ንግግር ይታያል የ አድራሻ ዝርዝር አካባቢ ማስቀመጫ

የ አድራሻ መረጃ

ማስገቢያ ወይንም ማረሚያ የ ሜዳ ይዞታዎች ለ እያንዳንዱ የ ደብዳቤ ማዋሀጃ ተቀባይ

የ ማስገቢያ ቁጥር ማሳያ

ይጫኑ ቁልፎቹን በ መዝገቦች ውስጥ ለ መቃኘት ወይንም ለ ማስገባት የ መዝገብ ቁጥር መዝገብ ለማሳየት

አዲስ

አዲስ ባዶ መዝገብ ወደ አድራሻ ዝርዝር ውስጥ ይጨምራል

ማጥፊያ

የ ተመረጠውን መዝገብ ያጠፋል

መፈለጊያ

መክፈቻ የ መፈለጊያ ማስገቢያ ንግግር: እርስዎ ንግግሩን እንደ ተከፈተ መተው ይችላሉ ማስገቢያዎችን በሚያርሙ ጊዜ.

ማስተካከያ

መክፈቻ የ አድራሻ ዝርዝር ማስተካከያ ንግግር እርስዎ እንደገና የሚያዘጋጁበት: እንደገና የሚሰይሙበት የ አድራሻ ዝርዝር የሚጨምሩበት እና ሜዳዎችን የሚያጠፉበት ነው

Please support us!