LibreOffice 25.2 እርዳታ
መዝገብ ወይንም ተቀባይ መፈለጊያ በ ደብዳቤ ማዋሀጃ አድራሻ ዝርዝር ውስጥ
የ ሚፈልጉትን ቃል ያስገቡ
የ አንድ ዳታ ሜዳ መፈለጊያ መከልከያ
የ ዳታ ሜዳ ይምረጡ እርስዎ ጽሁፍ የሚፈልጉበት
የሚቀጥለውን መዝገብ ማሳያ የ መፈለጊያ ጽሁፍ የያዘውን
Please support us!