የ ተዋሀዱ ሰነዶች እንደ ኢ-ሜይል መላኪያ

ለ ሁሉም ተቀባዮች ውጤቱን እንደ ኢ-ሜይል መልእክት መላኪያ

የ ኢ-ሜይል ምርጫዎች

ይምረጡ የ ዳታቤዝ ሜዳ የ ተቀባዩን የ ኢ-ሜይል አድራሻ የያዘውን

ኮፒ ማድረጊያ ወደ

መክፈቻ የ ኮፒ ማድረጊያ ወደ ንግግር አንድ ወይንም ከዚያ በላይ ካኮ ወይንም አስካኮ ተቀባዮች መወሰኛ

ጉዳዩ

ለ ኢ-ሜይል መልእክት ጉዳዩን በ መስመሩ ላይ ያስገቡ

መላኪያ እንደ

ለ ኢ-ሜይል መልእክት የ ደብዳቤ አቀራረብ ይምረጡ

የ ማስታወሻ ምልክት

መደበኛ ጽሁፍ እና የ HTML መልእክት አቀራረብ የሚላኩት እንደ መልእክት አካል ነው: ነገር ግን የ *.odt, *.doc, እና *.pdf አቀራረብ የሚላኩት እንደ ማያያዣዎች ነው


ባህሪዎች

መክፈቻ የ ኢ-ሜይል መልእክት ንግግር እርስዎ የሚያስገቡበት የ ኢ-ሜይል መልእክት ለ ደብዳቤ ማዋሀጃ ፋይሎች እንደ ማያያዣ የሚላኩ

የ ማያያዣው ስም

የ ማያያዣውን ስም ማሳያ

መዝገቦች መላኪያ

ሁሉንም ሰነዶች መላኪያ

ለ ሁሉም ተቀባዮች ኢ-ሜይል ለ መላክ ይምረጡ

የ መዝገብ መጠን መምረጫ ከ መዝገብ መጀመሪያ ቁጥር ጀምሮ ሳጥን ውስጥ: እና እስከ መዝገብ መጨረሻ ቁጥር ድረስ ሳጥን ውስጥ

የ መጀመሪያውን መዝገብ ቁጥር ያስገቡ በ ደብዳቤ ማዋሀጃ ውስጥ ለማካተት

የ መጨረሻውን መዝገብ ቁጥር ያስገቡ በ ደብዳቤ ማዋሀጃ ውስጥ ለማካተት

ሰነዶች መላኪያ

ይጫኑ ኢ-ሜይል መላክ ለ ማስጀመር

Please support us!