LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ አድራሻ ዝርዝር ማስተካከያ ለ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሰነዶች
ይምረጡ ሜዳዎችን ለማንቀሳቀስ ፡ ለማጥፋት ወይንም እንደገና ለመሰየም የሚፈልጉትን
ይጫኑ ለማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን ሜዳ አንድ ማስገቢያ ወደ ላይ በ ዝርዝር ውስጥ
ይጫኑ ለማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን ሜዳ አንድ ማስገቢያ ወደ ታች በ ዝርዝር ውስጥ
አዲስ የ ጽሁፍ ሜዳ ማስገቢያ
የተመረጠውን ሜዳ ማጥፊያ
የተመረጠውን የ ጽሁፍ ሜዳ እንደገና መሰየሚያ
Please support us!