LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ሰላምታ ባህሪዎች መወሰኛ: የ ደብዳቤ ማዋሀጃ ዳታቤዝ የያዘው የ ፆታ መረጃ: እርስዎ የ ተለዩ ሰላምታዎች ማሰናዳት ይችላሉ የ ተቀባዩን ፆታ መሰረት ያደረገ
ሰላምታ ይጨምራል
የ ግል ሰላምታ ወደ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሰነድ ውስጥ መጨመሪያ: ነባር ሰላምታ ለ መጠቀም: ይህን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ያጽዱ
የ ግል ሰላምታ ይምረጡ ለ ሴት ተቀባይ
መክፈቻ የ ሰላምታ ማስተካከያ (ለ ሴት ተቀባይ) ንግግር
የ ግል ሰላምታ ይምረጡ ለ ወንድ ተቀባይ
መክፈቻ የ ሰላምታ ማስተካከያ (ለ ወንድ ተቀባይ) ንግግር
የ ሜዳ ስም ይምረጡ ለ አድራሻ ዳታቤዝ ሜዳ የ ጾታ መረጃ የያዘ
የ ሜዳ ዋጋ ይምረጡ የ ተቀባይ ጾታ መጠቆሚያ የያዘ
ነባር ሰላምታ ይምረጡ ለ መጠቀም እርስዎ የ ግል ሰላምታ በማይወስኑ ጊዜ
የ ሰላምታ ቅድመ እይታ ማሳያ
መክፈቻ የ ሜዳ ማመሳሰያ ንግግር
የ መቃኛ ቁልፍ ይጠቀሙ ለ ቅድመ እይታ መረጃ ቀደም ካለው ወይንም ከሚቀጥለው ዳታ መዝገብ ለ መመልከት
የሚቀጥለው ደረጃ: የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ - እቅድ ማስተካከያ
እርስዎ በ አማራጭ ይጫኑ የ መጨረሻ ቁልፍ እና ይጠቀሙ የ ደብዳቤ ማዋሀጃ እቃ መደርደሪያ የ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሂደት ለ መጨረስ