LibreOffice 24.8 እርዳታ
ተቀባዮች ይግለጹ ለ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሰነድ እንዲሁም የ አድራሻ መከልከያ እቅድ
የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ ይከፈታል ወደ እዚህ ገጽ ላይ እርስዎ ካስጀመሩ አዋቂውን በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ የ አድራሻ ዳታቤዝ ሜዳዎች በ ውስጡ የያዘ: አዋቂው ከ ተከፈተ በ ቀጥታ በዚህ ገጽ ላይ: በ የ አድራሻ ዝርዝር ይምረጡ ቁልፍ ይጠራል የ ተለያዩ የ አድራሻ ዝርዝር ይምረጡ .
The title of this page is Insert address block for letters and Select address list for email messages.
መክፈቻ የ አድራሻ ዝርዝር መምረጫ ንግግር ውስጥ: እርስዎ የ ዳታ ምንጭ የሚመርጡበት ለ አድራሻዎች: አዲስ አድራሻዎች ለ መጨመር: ወይንም ለ መጻፍ አዲስ የ አድራሻ ዝርዝር
እርስዎ አንዳንድ መዝገቦች በሚያርሙ ጊዜ በ ሰንጠረዥ ዳታ ምንጭ ውስጥ አሁን የ ደብዳቤ ማዋሀጃ የሚጠቀምበት: እነዚህ ለውጦች በ ደብዳቤ ማዋሀጃ ላይ አይታዩም
ለ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሰነድ የ አድራሻ መከልከያ መጨመሪያ
ለ አድራሻ መከልከያ እቅድ መጠቀም የሚፈልጉትን ይምረጡ
እርስዎ ከ መረጡ ይህ ሰነድ አድራሻ መከልከያ መያዝ አለበት ሶስተኛ እና አራተኛ ንዑስ ደረጃዎች በዚህ ገጽ ላይ ይቻላሉ: ከዛ እርስዎ ማመሳሰል አለብዎት የ አድራሻ መከልከያ አካላቶች እና የ ሜዳ ስሞች በዚህ ደብዳቤ ውስጥ የሚጠቀሙትን
ከ አድራሻው ውጪ ባዶ መስመር ለ መተው ማስቻያ
መክፈቻ የ አድራሻ መከልከያ ምርጫዎች ንግግር
መክፈቻ የ ሜዳ ማመሳሰያ ንግግር
ሁሉም የ አድራሻ አካላቶች ካልተመሳሰሉ በ አምድ ራስጌ ውስጥ: እርስዎ መጨረስ አይችሉም የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ በ መጨረሻ ቁልፍ ወይንም በ አራተኛው ደረጃ በ አዋቂው ውስጥ
የ መቃኛ ቁልፍ ይጠቀሙ ለ ቅድመ እይታ መረጃ ቀደም ካለው ወይንም ከሚቀጥለው ዳታ መዝገብ ለ መመልከት
የሚቀጥለው ደረጃ የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ - ሰላምታ መፍጠሪያ
እርስዎ በ አማራጭ ይጫኑ የ መጨረሻ ቁልፍ እና ይጠቀሙ የ ደብዳቤ ማዋሀጃ እቃ መደርደሪያ የ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሂደት ለ መጨረስ