ማሻሻያ

በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ እቃዎች ማሻሻያ ሀይለኛ ይዞታ ያላቸውን እንደ ሜዳዎች እና ማውጫዎች

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መሳሪያዎች - ማሻሻያ


ሁሉንም ማሻሻያ

ማሻሻያ ሁሉንም አገናኞች: ሜዳዎች: ማውጫዎች: የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች: እና የ ገጽ አቀራረብ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ

ሜዳዎች

የ ሁሉንም ሜዳዎች ይዞታዎች ማሻሻያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ

አገናኞች

አገናኞች ማሻሻያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ

የ አሁኑ ማውጫ

የ አሁኑን ማውጫ ማሻሻያ የ አሁኑ ማውጫ የ አይጥ መጠቆሚያው አሁን ያለበት ነው

ሁሉንም ማውጫዎች እና ሰንጠረዦች

ሁሉንም ማውጫዎች እና የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ማሻሻያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ የ አይጥ መጠቆሚያውን በ ማውጫ ውስጥ ወይንም በ ሰንጠረዥ ውስጥ ማድረግ የለብዎትም እርስዎ ይህን ትእዛዝ ከ መጠቀምዎት በፊት

ሁሉንም ቻርትስ

ቻርትስ ማሻሻያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ

የ ገጽ አቀራረብ

የ ገጽ አቀራረብ ማሻሻያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ እና እንደገና ማስሊያ የ ገጾችን ጠቅላላ ቁጥር የሚታየውን በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ

Please support us!