LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ አሁኑን ማውጫ ማሻሻያ የ አሁኑ ማውጫ የ አይጥ መጠቆሚያው አሁን ያለበት ነው
እርስዎ እንዲሁም በ ቀኝ-ይጫኑ በ ማውጫ ላይ ወይንም በ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ላይ: እና ከዛ ይምረጡ ማውጫ ወይንም የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ማሻሻያ የሚቀጥሉት ትእዛዞች ዝግጁ ናቸው በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ:
የ አሁኑን ማውጫ ወይንም ሰንጠረዥ ማረሚያ
የ አሁኑን ማውጫ ወይንም ሰንጠርዥ ማጥፊያ