Sort

የ ተመረጡትን አንቀጾች መለያ ወይንም የ ሰንጠረዥ ረድፎች በ ፊደል ቅደም ተከተል ወይንም በ ቁጥር ቅደም ተከተል እርስዎ መግለጽ ይችላሉ እስከ ሶስት መለያ ቁልፎች እንዲሁም መቀላቀል ይችላሉ ቁጥር እና ፊደል ቅልቅል እና በ ቁጥር መለያ ቁልፎች

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

From the menu bar:

Choose Table - Sort.

From the tabbed interface:

Choose Table - Sort.

On the Table menu of the Table tab, choose Sort.

From toolbars:

Icon Sort

Sort


ባህሪዎች መለያ

ቁልፎች ከ 1 እስከ 3

ተጨማሪ መለያ መመዘኛ መወሰኛ: እርስዎ እንዲሁም መቀላቀል ይችላሉ የ መለያ ቁልፎችን

ከ አምድ 1 እስከ 3

እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ሰንጠረዥ አምድ ቁጥር ያስገቡ እንደ መሰረታዊ መለያ

የ ቁልፍ አይነት ከ 1 እስከ 3

መጠቀም የሚፈልጉትን የመለያ ምርጫዎች ይምረጡ

ደንብ

እየጨመረ የሚሄድ

መለያ እየጨመረ በሚሄድ ደንብ (ለምሳሌ 1, 2, 3 ወይንም a, b, c).

እየቀነሰ በሚሄድ

እየቀነሰ በሚሄድ ደንብ መለያ (ለምሳሌ 9, 8, 7 ወይንም z, y, x).

አቅጣጫ

አምዶች

አምዶችን መለያ በ ሰንጠረዥ ውስጥ እንደ አሁኑ መለያ ምርጫዎች

ረድፎች

ረድፎችን መለያ በ ሰንጠረዥ ወይንም በ አንቀጾች ውስጥ እንደ አሁኑ መለያ ምርጫዎች

መለያያ

አንቀጾች የሚለያዩት በ ምንም የማይታተም አንቀጽ ምልክት ነው: እርስዎ እንዲሁም መወሰን ይችላሉ ማስረጊያ ወይንም ባህሪ እንደ መለያያ እንዲያገለግል እርስዎ አንቀጾች በሚለዩ ጊዜ

ማስረጊያ

የ ተመረጡትን አንቀጾች ተመሳሳይ ከሆኑ ከ ዝርዝር ጋር በ ማስረጊያ የተለዩ: ይህን ምርጫ ይምረጡ

ባህሪ

እርስዎ በ ተመረጠው ቦታ እንደ መለያያ መጠቀም የሚፈልጉትን ባህሪ ያስገቡ መለያያ በ መጠቀም: LibreOffice በ ተመረጠው ንቀጽ ውስጥ መለያያ ቁልፍ ቦታ መወሰኛ

ይምረጡ

መክፈቻ የ ተለዩ ባህሪዎች ንግግር: እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን መለያያ ባህሪዎች የሚመርጡበት

ቋንቋ

ቋንቋ ይምረጡ ለ መለያ ደንብ መግለጫ የ አንዳንድ ቋንቋዎች መለያ ደንብ ባህሪዎች ከ ሌሎች ቋንቋዎች የ ተለየ ነው

ጉዳይ ማመሳሰያ

የ ላይኛው ጉዳይ እና የ ታችኛው ጉዳይ ፊደሎች መካከል እርስዎ ሰንጠረዥ ሲለዩ መለያ: ለ እሲያ ቋንቋዎች የ ተለየ አያያዝ ይፈጸማል

note

ለ እስያ ቋንቋዎች: ይምረጡ ጉዳይ ማመሳሰያ ለ መፈጸም በ በርካታ-ደረጃ ሂደት ውስጥ: በርካታ-ደረጃ ሂደት ውስጥ: የ አሮጌ ፎርሞች ማስገቢያ በ መጀመሪያ ይወዳደራሉ: ከ ጉዳዩ ፎርሞች ጋር እና ምልክት ይተዋል: ፎርሞቹ ተመሳሳይ ከሆኑ: የ ፎርሞቹ ምልክት ይወዳደራል: ፎርሞቹ አሁንም ተመሳሳይ ከሆኑ: የ ፎርሞቹ ጉዳይ እንዲሁም ስፋት የ ባህሪዎቹ: እና ልዩነታቸው በ ጃፓንኛ ካናአ ውስጥ ይወዳደራሉ


Please support us!