ጽሁፍ ወደ ሰንጠረዥ መቀየሪያ

የተመረጠውን ጽሁፍ ወደ ሰንጠረዥ ወይንም የተመረጠውን ሰንጠረዥ ወደ ጽሁፍ መቀየሪያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ሰንጠረዥ - መቀየሪያ - ጽሁፍ ወደ ሰንጠረዥ


ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው በ ንግግር ውስጥ እንደ መቀየሪያው አይነት ነው

ጽሁፍ መለያ በ

መለያያ እንደ ማስረጊያ ያለ: በ ተመረጠው ጽሁፍ ውስጥ ድንበሩን ምልክት ያደርጋል: እያንዳንዱ አንቀጽ በ ምርጫ ወደ ረድፍ ሰንጠረዥ ይቀየራል: በ ተመሳሳይ: እርስዎ በሚቀይሩ ጊዜ ሰንጠረዥ ወደ ጽሁፍ: የ አምድ ምልክቶች ይቀየራሉ ወደ ባህሪ እርስዎ እንደ ወሰኑት: እና እያንዳንዱ ረድፍ ይቀየራል ወደ የ ተለየ አንቀጽ

ማስረጊያ

ጽሁፍ ወደ ሰንጠረዥ መቀየሪያ ማስረጊያ በ መጠቀም እንደ የ አምድ ምልክት ማድረጊያ

ሴሚኮለን (;)

ጽሁፍ ወደ ሰንጠረዥ መቀየሪያ በ መጠቀም ሴሚ-ኮለን (;) እንደ የ አምድ ምልክት ማድረጊያ

አንቀጽ

ጽሁፍ ወደ ሰንጠረዥ መቀየሪያ አንቀጽ በ መጠቀም እንደ የ አምድ ምልክት ማድረጊያ

ሌላ:

ጽሁፍ ወደ ሰንጠረዥ መቀየሪያ እርስዎ በ ሳጥን ውስጥ የጻፉትን ባህሪ በ መጠቀም እንደ የ አምድ ምልክት ማድረጊያ

የ ጽሁፍ ሳጥን

እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ባህሪ ይጻፉ እንደ የ አምድ ምልክት ማድረጊያ

እኩል ስፋት ለሁሉም አምዶች

እኩል ስፋት ያላቸው አምዶች መፍጠሪያ: ቦታው ምንም ቢሆን የ አምድ ምልክት ምድረጊያ

በራሱ አቀራረብ

መክፈቻ በራሱ አቀራረብ ንግግር ለ ሰንጠረዥ በ ቅድሚያ የተገለጸ እቅድ

ምርጫዎች

ራስጌ

የ መጀመሪያውን ረድፍ ለ አዲስ ሰንጠረዥ እንደ ራስጌ ማቅረቢያ

ራስጌ መድገሚያ

የ ሰንጠረዥ ራስጌ መድገሚያ በ እያንዳንዱ ገጽ ላይ ሰንጠርዡ እርዝመት

የ መጀመሪያው ... አምድ

የ መጀመሪያውን n ረድፎች እንደ ራስጌ መድገሚያ

ሰንጠረዡን አትክፈል

ሰንጠረዡን በ ገጾች ባሻገር አይከፍልም

ድንበር

ለ ሰንጠረዥ እና ለ ሰንጠረዥ ክፍሎች ድንበር መጨመሪያ

Please support us!