የ መጨረሻ ማስታወሻዎች

ለ መጨረሻ ማስታወሻ አቀራረብ መወሰኛ የ መጨረሻ ማስታወሻ ቁጥር መስጫ አይነት እና ዘዴዎች ለ መፈጸም ምርጫዎች ዝግጁ ናቸው

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መሳሪያዎች - የ ግርጌ ማስታወሻ እና የ መጨረሻ ማስታወሻ - የ መጨረሻ ማስታወሻ tab


በራሱ ቁጥር መስጫ

ለ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም ለ መጨረሻ ማስታወሻ መጠቀም የሚፈልጉትን የቁጥር መስጫ ዘዴ ይምረጡ

ምርጫ

መግለጫ

A, B, C

በ ላይኛው ጉዳይ ፊደል

a, b, c

የ ታችኛው ጉዳይ ፊደል

I, II, III

የ ሮማውያን ቁጥር (በ ላይኛው ጉዳይ)

i, ii, iii

የ ሮማውያን ቁጥር (በ ታችኛው ጉዳይ)

1, 2, 3

የ አረብኛ ቁጥሮች

A,... AA,... AAA,...

በ ፊደል ቅደም ተከተል ቁጥር መስጫ በ ላይኛው ጉዳይ ፊደል: ከ 26 ማስገቢያዎች በኋላ: ቁጥር መስጫው እንደገና ይጀምራል በ "AA"

a,... aa,... aaa,...

በ ፊደል ቅደም ተከተል ቁጥር መስጫ በ ታችኛው ጉዳይ ፊደሎች: ከ 26 ማስገቢያዎች በኋላ: ቁጥር መስጫው እንደገና ይጀምራል በ "aa"


መጀመሪያ በ

ለ መጀመሪያው መጨረሻ ማስታወሻ ቁጥር ያስገቡ በ ሰነዱ ውስጥ ይህ የሚጠቅመው የ መጨረሻ ማስታወሻ ቁጥር መስጫ ከ አንድ ገጽ በላይ ለ መፈጸም ነው

በፊት

ጽሁፍ ያስገቡ እርስዎ እንዲታይ የሚፈልጉትን ለ መጨረሻ ማስታወሻ ቁጥር በ ማስታወሻ ጽሁፍ ውስጥ ለምሳሌ: ይጻፉ "ማመሳከሪያ" ለማሳየት "ማመ 1".

በኋላ

ጽሁፍ ያስገቡ እርስዎ እንዲታይ የሚፈልጉትን ለ መጨረሻ ማስታወሻ ቁጥር በ ማስታወሻ ጽሁፍ ውስጥ ለምሳሌ: ይጻፉ ")" ለማሳየት "1)".

ዘዴዎች

የ ግርጌ ማስታወሻዎች ተመሳሳይ አቀራረብ እንዲኖራቸው በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: ለ ግርጌ ማስታወሻ የ አንቀጽ ዘዴ ይመድቡ

አንቀጽ

ለ መጨረሻ ማስታወሻ ጽሁፍ የ አንቀጽ ዘዴ ይምረጡ

ገጽ

ለ መጨረሻ ማስታወሻ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ገጽ ዘዴ ይምረጡ

የ ባህሪ ዘዴዎች

እርስዎ ዘዴዎች መመደብ ይችላሉ ለ ግርጌ ማስታወሻ ማስቆሚያ እና ጽሁፍ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ በቅድሚያ የ ተገለጹ ዘዴዎች: ወይንም የተለየ ዘዴ ይጠቀሙ

የ ጽሁፍ ቦታ

የ ባህሪ ዘዴዎች ይምረጡ ለ ግርጌ ማስታወሻ መጨረሻ መጠቀም የሚፈልጉትን በ ጽሁፍ ቦታ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ

የ መጨረሻ ማስታወሻ ቦታ

የ ባህሪ ዘዴዎች ይምረጡ ለ ግርጌ ማስታወሻ ቁጥር መስጫ መጠቀም የሚፈልጉትን በ ግርጌ ማስታወሻ ቦታ

Please support us!