LibreOffice 24.8 እርዳታ
ቃል እና ባህሪዎች መቁጠሪያ ከ ክፍተት ጋር ወይንም ክፍተት ሳይጨምር: በ አሁኑ ምርጫ እና በ ጠቅላላ ሰነድ ውስጥ: መቁጠሪያው ዘመናዊ እንደሆነ ይቆያል እርስዎ በሚጽፉ ጊዜ ወይንም ምርጫውን ሲቀይሩ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ መሳሪያዎች - ቃላት መቁጠሪያ
Choose Review - Word Count.
On the Review menu of the Review tab, choose Word Count.
Word Count
Click on the Word and Character Count area.
ባጠቃላይ: ሁሉም የ ባህሪ ሀረጎች በ ሁለት ክፍተት መካከል እንደ ቃል ይቆጠራሉ: ጭረቶች: tabs: የ መስመር መጨረሻ እና የ አንቀጽ መጨረሻ የ ቃላት መመጠኛ ናቸው
ቃላቶች ሁልጊዜ የሚታይ ጭረት ያላቸው እንደ: ተሰኪ-ዎች: ተጨ-ማሪ: ተጠቃሚ/ማሰናጃ: እያንዳንዳቸው እንደ አንድ ቃል ይቆጠራሉ
ቃላቶቹ የ ፊደል: ቁጥር እና የ ተለዩ ባህሪዎች ቅልቅል ሊሆኑ ይችላሉ: ስለዚህ የሚቀጥለው ጽሁፍ ቆጠራ እንደ አራት ቃላት ይሆናል: abc123 1.23 "$" http://www.example.com.
እንደ ቃል መጠን የ ባህሪ ማስተካከያ ለ መጨመር: ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice መሳፊያ - ባጠቃላይ እና ከዛ ይጨምሩ ባህሪ ወደ ተጨማሪ መለያያዎች ሜዳ ውስጥ
የ ተዛመዱ አርእስቶች
File - Properties - Statistics
Please support us!