ሰንጠረዥ ማዋሀጃ

ተከታታይ ሰንጠረዦችን ወደ ነጠላ ሰንጠረዥ መቀላቀያ: ሰንጠረዦቹ በ ቀጥታ አጠገብ ለ አጠገብ መሆን አለባቸው: እና መለያየት የለባቸውም በ ባዶ አንቀጽ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Table - Merge Table.


ይህን ትእዛዝ ከ መረጡ የ እርስዎ መጠቆሚያ በ ሶስት ተከታታይ ሰንጠረዦች መከከል እያለ: እርስዎ ወዲያውኑ ይጠየቃሉ የትኛውን ሰንጠረዥ ማዋሀድ እንደሚፈልጉ

Please support us!