LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ አሁኑን ሰንጠረዥ ሁለት ቦታ መክፈያ መጠቆሚያው ባለበት ቦታ እርስዎ እንዲሁም እዚህ ትእዛዝ ጋር መድረስ ይችላሉ በ ቀኝ-ይጫኑ በ ሰንጠረዡ ክፍል ላይ
የ ዋናውን ሰንጠረዥ የ መጀመሪያ ረድፍ እንደ የ መጀመሪያ ረድፍ ሁለተኛ ሰንጠረዥ ማካተቻ
ባዶ የ ራስጌ ሰንጠረዥ ማስገቢያ በ ሁለተኛው ሰንጠረዥ ውስጥ በ መጀመሪያው ረድፍ ዘዴ አቀራረብ በ ዋናው ሰንጠረዥ ውስጥ
ተጨማሪ ባዶ ሰንጠረዥ ማስገቢያ በሁለተኛው ሰንጠረዥ ውስጥ
ሰንጠረዥ መክፈያ የ ረድፉን ራስጌ ኮፒ ሳያደርግ
እርስዎ ሰንጠረዥ በሚክፍሉ ጊዜ መቀመሪያ የያዘ: መቀመሪያው ላይ ተጽእኖ ሊፈጥር ይችላል