ዘዴዎች መጫኛ

የ አቀራረብ ዘዴ ማምጫ ከ ሌላ ሰነድ ወይንም ቴምፕሌት ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

መክፈቻ ዘዴዎች መስኮት: ይጫኑ የ አዲስ ዘዴ ከ ምርጫዎች ምልክት ውስጥ እና የ አይጥ ቁልፉን እንደተጫኑ ይምረጡ ዘዴዎች መጫኛ ከ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ


ምድቦች

ዝግጁ የሆኑ ቴምፕሌት ምድቦች ዝርዝር: ይጫኑ በ ምድብ ላይ ለ መመልከት ይዞታዎችን በ ቴምፕሌትዝርዝርውስጥ

ቴምፕሌቶች

ዝግጁ የ ቴምፕሌቶች ዝርዝር ለ ተመረጠው ምድብ

ጽሁፍ

የ አንቀጽ እና የ ባህሪ ዘዴዎች ከ ተመረጠው ሰነድ ላይ ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ መጫኛ

ክፈፍ

የ ክፈፍ ዘዴዎች ከ ተመረጠው ሰነድ ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ መጫኛ

ገጽ

የ ገጽ ዘዴዎች ከ ተመረጠው ሰነድ ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ መጫኛ

ቁጥር መስጫ

የ ቁጥር መስጫ ዘዴዎች ከ ተመረጠው ሰነድ ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ መጫኛ

በላዩ ላይ ደርቦ መጻፊያ

ዘዴዎችን መቀየሪያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ተመሳሳይ ስም ያላቸውን እንደ እርስዎ እንደሚጭኑት አይነት ዘዴዎች

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ተመሳሳይ የ ዘዴዎች ስም ያላቸውን ራሱ በራሱ በላዩ ላይ ደርቦ ይጽፋል


ከ ፋይል

እርስዎ መጫን የሚፈልጉትን ዘዴዎች የያዘውን ፋይል ፈልገው ያግኙ እና ከዛ ይጫኑ እሺ

Please support us!