በራሱ አቀራረብ ለ ሰንጠረዥ

ራሱ በራስ ወደ አሁኑ ሰንጠረዥ አቀራረብ መፈጸሚያ: ፊደሎች ጥላዎች እና ድንበሮችን ያካትታል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Table - AutoFormat Styles (with cursor in a table).


በራሱ አቀራረብ ሰንጠረዥ መፈጸሚያ

  1. ይጫኑ በ ሰንጠረዥ ክፍል ውስጥ: ወይንም ክፍሎች ይምረጡ እርስዎ ማቅረብ የሚፈልጉትን

  2. ይምረጡ ሰንጠረዥ - በራሱ አቀራረብ እና ከዛ ይጫኑ መፈጸም የሚፈልጉትን አቀራረብ

  3. ይጫኑ እሺ

አቀራረብ

ዝግጁ የሆኑ የ ሰንጠረዥ አቀራረብ ዘዴዎች ዝርዝር: ይጫኑ አቀራረብ ላይ እርስዎ መፈጸም የሚፈልጉትን: እና ከዛ ይጫኑ እሺ

መጨመሪያ

አዲስ የ ሰንጠረዥ ዘዴ ወደ ዝርዝሩ መጨመሪያ

  1. በ ሰነድ ውስጥ የ ሰንጠረዥ አቀራረብ

  2. ይምረጡ ሰንጠረዥ እና ከዛ ይምረጡ ሰንጠረዥ - በራሱ አቀራረብ

  3. ይጫኑ መጨመሪያ

  4. በራሱ አቀራረብ መጨመሪያ ንግግር: ስም ያስገቡ እና ከዛ ይጫኑ እሺ:

ማጥፊያ

Deletes the selected table style. You cannot delete "Default Table Style".

እንደገና መሰየሚያ

Changes the name of the selected table style. You cannot rename "Default Table Style".

አቀራረብ

Select the formatting attributes to include in the selected table style.

የ ቁጥር አቀራረብ

ለ ተመረጠው የ ሰንጠርዥ ዘዴ የ ቁጥር መስጫ አቀራረብ ማካተቻ

ፊደል

ለ ተመረጠው የ ሰንጠርዥ ዘዴ የ ፊደል አቀራረብ ማካተቻ

ማሰለፊያ

ለ ተመረጠው የ ሰንጠርዥ ዘዴ የ ማሰለፊያ ማሰናጃ ማካተቻ

Borders

ለ ተመረጠው የ ሰንጠርዥ ዘዴ የ ሰንጠረዥ ድንበር ማካተቻ

ንድፍ

ለ ተመረጠው የ ሰንጠርዥ ዘዴ የ መደብ ዘዴዎች ማካተቻ

Please support us!