ሁኔታው

ሁኔታዎች ይግለጹ እዚህ ለ እንደ ሁኔታው ዘዴዎች

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Right-click a paragraph with style Body Text. Choose Paragraph - Edit Style - Condition tab.

Choose View - Styles (). Right-click any paragraph style. Choose New - Condition tab.


እንደ ሁኔታው ዘዴዎች የ አንቀጽ ዘዴዎች ናቸው የ ተለያያ ባህሪ ያላቸው እንደ አገባቡ መሰረት: አንዴ ከ ገለጽ: እርስዎ መቀየር አይችሉም የ እንደ ሁኔታው ባህሪዎችን በ እንደ ሁኔታው ዘዴዎች

LibreOffice የ አንቀጽ ባህሪዎች ለ እንደ ሁኔታው ዘዴዎች መፈጸሚያ እንደሚከተለው (የ ማድመቂያ ደንብ ተስማሚነቱ ለ አርእስቶች ንግግር ሜዳዎች ነው): አንቀጽ በ እንደ ሁኔታው ዘዴ ከ ቀረበ በ አገባብ ያለው የ ተፈጸሙ ዘዴዎች ያሉት እና ከዛ የ አንቀጽ ዘዴ ከዛ ሁኔታ ውስጥ ይጠቀማል: ምንም ዘዴ ካልተገናኘ ወደ የ አገባብውስጥ መለያ ለ እንደ ሁኔታው ዘዴ የ ተገለጸው ይፈጸማል: የሚቀጥለው ምሳሌ ይህን ግንኙነት ያሳያል:

  1. Open a blank text document and write a short business letter with a header (Format - Page Style - Header).

  2. የ አዲስ አንቀጽ ዘዴ ይግለጹ በ መምረጥ አዲስ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ: እና ይምረጡ ሁሉንም የ አንቀጽ ባህሪዎች እርስዎ የሚፈልጉትን ለ እርስዎ የ ንግድ ደብዳቤ በ አንቀጽ ዘዴ ንግግር ውስጥ: ይህን ዘዴ ይሰይሙ "የ ንግድ ደብዳቤ"

  3. ይጫኑ የ ሁኔታው tab እና ይምረጡ የ እንደ ሁኔታው ዘዴ ሜዳ ለ መለጽ አዲሱን የ አንቀጽ ዘዴዎች እንደ ሁኔታው ዘዴ

  4. አገባብ ውስጥ ይምረጡ የ ራስጌ ማስገቢያ እና በ አንቀጽ ዘዴ ውስጥ ይምረጡ ዘዴ ለ ራስጌ ለ እርስዎ የ ንግድ ደብዳቤ: ለምሳሌ: የ ነባር አንቀጽ ዘዴ "ራስጌ": እርስዎ የ ራስዎትን ዘዴ መምረጥ ይችላሉ

  5. እርስዎ የ አንቀጽ ዘዴ ለ አገባብ መፈጸም ይችላሉ ሁለት ጊዜ-በ መጫንየ ተመረጠውን ማስገቢያ በ የ አንቀጽ ዘዴዎች ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: ወይንም በ መጠቀም መፈጸሚያ.

  6. ይጫኑ እሺ የ አንቀጽ ዘዴ ንግግር ለ መዝጋት: እና ከዛ ሁሉንም አንቀጾች በ እርስዎ የ ንግድ ደብዳቤዎች ውስጥ: እንዲሁም ራስጌዎች: በ አዲስ አቀራረብ በ "ንግድ ደብዳቤዎች" እንደ ሁኔታው አንቀጽ ዘዴ: (እርስዎ ራስጌ ሲጫኑ: እርስዎ ማሳየት ያስፈልግዎታል ሁሉንም ዘዴዎች ወይንም ዘዴዎች ማስተካከያ በ ዘዴ ዝርዝር ውስጥ እርስዎ መጠቀም በሚፈልጉት የ ንግድ ደብዳቤዎች ዘዴ ውስጥ)

የ ራስጌ ጽሁፍ አሁን መለያ አለው እርስዎ የ ወሰኑት በ ራስጌ አንቀጽ ዘዴ ውስጥ: ሌላው ቀሪው የ ሰነዱ ክፍል መለያ አለው በ ንግድ ደብዳቤ እንደ ሁኔታው አንቀጽ ዘዴ የ ተወሰነ

tip

The Body Text style was created as a conditional style. Therefore, any styles you derive from it can be used as conditional styles.


የ አንቀጽ ዘዴ ወደ አገባብ የሚፈጸመው ወደ ሌላ አቀራረብ በሚልኩ ጊዜ ነው (RTF, HTML, እና ሌሎችም).

እንደ ሁኔታው ዘዴዎች

እዚህ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ አዲስ ዘዴ ለ መግለጽ እንደ ሁኔታው ዘዴ

አገባብ

Here you can see the LibreOffice predefined contexts, including outline levels 1 to 10, list levels 1 to 10, table header, table contents, section, border, footnote, header and footer.

Applied Styles

እዚህ ለ እርስዎ ይታያል ሁሉም የ አንቀጽ ዘዴዎች ዝርዝር በ አገባብ ውስጥ የሚፈጸመው

Paragraph Styles

ሁሉም የ አንቀጽ ዘዴዎች ዝርዝር በ አገባብ ውስጥ የሚፈጸመው በ ዝርዝር ሳጥን ይታያል

የ ዘዴ ቡድኖች

እነዚህን የ ዘዴ ቡድን ነው እርስዎ ማሳየት የሚችሉት በ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ

ስም

ትርጉም

ራሱ በራሱ

ለ አሁኑ አገባብ ተገቢ የሆነ ዘዴዎች ማሳያ

ሁሉንም ዘዴዎች

የ ንቁ ዘዴ ምድብ ሁሉንም ዘዴዎች ማሳያ

የተፈጸሙ ዘዴዎች

ዘዴዎች ማሳያ (ለ ተመረጠው ምድብ) በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ የ ተፈጸመውን

ዘዴዎች ማስተካከያ

በ ተመረጠው የ ዘዴ ምድብ ውስጥ በ ተጠቃሚ-የሚወሰን ዘዴዎች ማሳያ

የ ባህሪ ዘዴዎች

የ ጽሁፍ ዘዴዎች አቀራረብ ማሳያ

Document Structure

Displays formatting styles for structuring documents.

ዝርዝር ዘዴዎች

Displays formatting styles for ordered or unordered lists.

የ ማውጫ ዘዴዎች

የ ማውጫ ዘዴዎች አቀራረብ ማሳያ

Special Styles

የ አቀራረብ ዘዴዎች ማሳያ ለ ራስጌ: ለ ግርጌ: ለ ግርጌ ማስታወሻ: ለ መጨረሻ ማስታወሻ: ለ ሰንጠረዥ እና መግለጫዎች

የ HTML ዘዴዎች

ለ HTML ሰነዶች ዝርዝር ዘዴዎች ማሳያ

እንደ ሁኔታው ዘዴዎች

በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ እንደ ሁኔታው ዘዴዎች ማሳያ

ደረጃው

በ ተመረጠው ምድብ ውስጥ ዘዴዎች ማሳያ በ ቅደም ተከተል ዝርዝር: ዘዴዎቹን በ ንዑስ ደረጃ ለ መመልከት: ይጫኑ በ መደመሪያ ምልክት (+) ላይ ከ ንዑስ ደረጃው ስም አጠገብ ያለውን


ማስወገጃ

ይጫኑ እዚህ ለ አሁኑ አገባብ የተመደበውን የ ተመረጠውን ዘዴ ለማስወገድ

መመደቢያ

Click Apply to apply the selected Paragraph Style to the defined context.

እንደነበር መመለሻ

Resets changes made to the current tab to those applicable when this dialog was opened.

Please support us!