ዘዴዎች በ መጻፊያ ውስጥ

የሚቀጥለው መረጃ የሚመለከተው የ መጻፊያ ዘዴዎችን ነው እርስዎ መጠቀም የሚችሉት በ ዘዴዎች ማሳረፊያ በ ጎን መደርደሪያ ውስጥ

እርስዎ ከ ፈለጉ: የ አሁኑን ሰነድ ዘዴዎች ማረም ይችላሉ: እና ከዛ ሰነዱን ያስቀምጡት እንደ ቴምፕሌት: ሰነዱን እንደ ቴምፕሌት ለማስቀመጥ ይምረጡ ፋይል - ቴምፕሌት – እንደ ቴምፕሌት ማስቀመጫ

የ ዘዴ ምድብ

እነዚህ ናቸው የ ተለያዩ ምድቦች ለ ዘዴዎች አቀራረብ

ስም

መግለጫ

የ ባህሪ ዘዴዎች

ይጠቀሙ የ ባህሪዎች ዘዴ ለ ነጠላ ባህሪዎች: ወይንም ለ ጠቅላላ ቃሎች እና ሐረጎች አቀራረብ: እርስዎ ከ ፈለጉ: የ ባህሪ ዘዴዎች መገንባት ይችላሉ

የ አንቀጽ ዘዴዎች

ይጠቀሙ የ አንቀጽ ዘዴዎች ለ አንቀጾች አቀራረብ: የ ፊደል አይነት እና መጠን ያካትታል: እርስዎ እንዲሁም መምረጥ ይችላሉ የ አንቀጽ ዘዴ ወደሚቀጥለው አንቀጽ መፈጸም ይችላሉ

የ ክፈፍ ዘዴዎች

የ ክፈፍ ዘዴዎች ይጠቀሙ ለ ጽሁፍ እና ንድፍ ክፈፎች አቀራረብ

የ ገጽ ዘዴዎች

የ ገጽ ዘዴዎች ይጠቀሙ የ ሰነድ አካል ለማደራጀት: እና የ ገጽ ቁጥሮች ለ መጨመር: እርስዎ እንዲሁም መወሰን ይችላሉ የ ገጽ ዘዴ ለ መጀመሪያው ገጽ ተከትሎ ለሚመጣው የ ገጽ መጨረሻ

ዝርዝር ዘዴዎች

Use List Styles to format ordered or unordered lists.


የ ዘዴ ቡድኖች

እነዚህን የ ዘዴ ቡድን ነው እርስዎ ማሳየት የሚችሉት በ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ

ስም

ትርጉም

ራሱ በራሱ

ለ አሁኑ አገባብ ተገቢ የሆነ ዘዴዎች ማሳያ

ሁሉንም ዘዴዎች

የ ንቁ ዘዴ ምድብ ሁሉንም ዘዴዎች ማሳያ

የተፈጸሙ ዘዴዎች

ዘዴዎች ማሳያ (ለ ተመረጠው ምድብ) በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ የ ተፈጸመውን

ዘዴዎች ማስተካከያ

በ ተመረጠው የ ዘዴ ምድብ ውስጥ በ ተጠቃሚ-የሚወሰን ዘዴዎች ማሳያ

የ ባህሪ ዘዴዎች

የ ጽሁፍ ዘዴዎች አቀራረብ ማሳያ

Document Structure

Displays formatting styles for structuring documents.

ዝርዝር ዘዴዎች

Displays formatting styles for ordered or unordered lists.

የ ማውጫ ዘዴዎች

የ ማውጫ ዘዴዎች አቀራረብ ማሳያ

Special Styles

የ አቀራረብ ዘዴዎች ማሳያ ለ ራስጌ: ለ ግርጌ: ለ ግርጌ ማስታወሻ: ለ መጨረሻ ማስታወሻ: ለ ሰንጠረዥ እና መግለጫዎች

የ HTML ዘዴዎች

ለ HTML ሰነዶች ዝርዝር ዘዴዎች ማሳያ

እንደ ሁኔታው ዘዴዎች

በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ እንደ ሁኔታው ዘዴዎች ማሳያ

ደረጃው

በ ተመረጠው ምድብ ውስጥ ዘዴዎች ማሳያ በ ቅደም ተከተል ዝርዝር: ዘዴዎቹን በ ንዑስ ደረጃ ለ መመልከት: ይጫኑ በ መደመሪያ ምልክት (+) ላይ ከ ንዑስ ደረጃው ስም አጠገብ ያለውን


Please support us!