LibreOffice 7.6 እርዳታ
ወደ ሰንጠረዥ ውስጥ ረድፍ ወይንም አምድ ማስገቢያ ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው መጠቆሚያው በ ሰንጠረዥ ውስጥ ሲሆን ብቻ ነው
እርስዎ የሚፈልጉትን የ አምድ ወይንም የ ረድፍ ቁጥር ያስገቡ
አምዶች ወይንም ረድፎች የት እንደሚያስገቡ መወሰኛ
ከ አሁኑ አምድ በስተ ግራ በኩል አዲስ አምድ መጨመሪያ: ወይንም አዲስ ረድፍ መጨመሪያ ከ አሁኑ ረድፍ በላይ በኩል
ከ አሁኑ አምድ በስተ ቀኝ በኩል አዲስ አምድ መጨመሪያ: ወይንም አዲስ ረድፍ መጨመሪያ ከ አሁኑ ረድፍ ከታች በኩል