የ አምድ ስፋት

የተመረጠውን ስፋት መቀየሪያ አምድ(ዶች)

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

In the context menu of a cell, choose Column - Width.


ስፋት

አምዶች

ስፋቱን መቀየር የሚፈልጉትን የ አምድ ቁጥር ያስገቡ

ስፋት

የሚፈልጉትን ስፋት ያስገቡ ለተመረጠው አምድ(ዶች)

Please support us!