LibreOffice 7.3 እርዳታ
የ አምዶች ስፋት ማሰናጃ ወይንም ይምረጡ አምዶች ማስገቢያ እና ማጥፊያ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
In the context menu of a cell, choose Column.
የተመረጠውን ስፋት መቀየሪያ አምድ(ዶች)
ራሱ በራሱ የ አምድ ስፋት ማስተካከያ ለ ክፍሎቹ ይዞታ እንዲስማማ የ አምድ ስፋት መቀየር በ ሌሎች አምዶች ክፍል ላይ ተጽእኖ አይፈጥርም: የ ሰንጠረዥ ስፋት ከ ገጽ ስፋት መብለጥ የለበትም
የ ተመረጡትን አምዶች ስፋት ማስተካከያ እንዲመሳሰል ከ ሰፊው የ አምድ ስፋት ጋር በ ምርጫ ጠቅላላ ስፋት የ ሰንጠረዥ መብለጥ የለበትም ከ ገጽ ስፋት
ይምረጡ መጠቆሚያው ያለበትን አምድ ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው መጠቆሚያው በ ሰንጠረዥ ውስጥ ሲሆን ነው
ወደ ሰንጠረዥ ውስጥ ረድፍ ወይንም አምድ ማስገቢያ ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው መጠቆሚያው በ ሰንጠረዥ ውስጥ ሲሆን ብቻ ነው
የተመረጠውን አምድ(ዶች) ከ ሰንጠረዥ ውስጥ ማጥፊያ
Please support us!