ክፍል

በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ይህ ትእዛዝ ዝግጁ የሚሆነው መጠቆሚያው በ ሰንጠረዡ ክፍል ውስጥ ሲሆን ብቻ ነው

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Right-click in a table, choose Cell.


ማዋሀጃ

የ ተመረጡትን የ ሰንጠረዥ ክፍሎች ወደ አንድ ክፍል መቀላቀያ

ከ ላይ

የ ክፍሉን ይዞታዎች ከ ክፍሉ ከ ላይ ጠርዝ በኩል ማሰለፊያ

መሀከል (በ ቁመት)

የ ክፍሉን ይዞታዎች መሀከል ማድረጊያ ከ ላይ እና ከ ታች ክፍል ውስጥ

ከ ታች

የ ክፍሉን ይዞታዎች ከ ክፍሉ ከ ታች ጠርዝ በኩል ማሰለፊያ

መጠበቂያ

የተመረጠውን ክፍል ይዞታ እንዳይሻሻል መከልከያ

አትጠብቅ

በ አሁኑ ሰንጠረዥ ውስጥ የተመረጡትን ክፍሎች በ ሙሉ መጠበቂያውን ማስወገጃ

Please support us!