LibreOffice 25.2 እርዳታ
የ ሰንጠረዥ አምዶችን እንደገና መመጠን እና ማጥፋት ይችላሉ የ ፊደል ገበታ በመጠቀም
አምድ እንደገና ለመመጠን መጠቆሚያውን በ ሰንጠረዥ ክፍል ውስጥ ያድርጉ፡ ተጭነው ይያዙ የ Alt ቁፍን እና ከዛ ይጫኑ የ ቀኝ ወይንም የ ግራ ቀስት፡ አምድ እንደገና ለመመጠን የ ሰንጠረዡን ስፋት ሳይቀይሩ፡ ተጭነው ይያዙ የ ትእዛዝ+ምርጫCtrl+Alt እና ከዛ ይጫኑ የ ቀኝ ወይንም የ ግራ ቀስት
የሰንጠረዡን ማስረጊያ ለመጨመር ተጭነው ይያዙ ምርጫዎችAlt+Shift, እና ከዛ የ ቀኝ ቀስት ይጫኑ
ረድፍ እንደገና ለመመጠን መጠቆሚያውን በ ረድፉ ውስጥ ያድርጉ እና ተጭነው ይያዙ ምርጫዎችAlt, እና ከዛ የ ታች ወይንም የ ላይ ቀስትን ይጫኑ
በ ገጹ ላይ ሰንጠረዡን ወደ ታች ለማንቀሳቀስ ተጭነው ይያዙ ምርጫዎችAlt+Shift, እና ከዛ የ ታች ቀስትን ይጫኑ
አምድ ለመጨመር መጠቆሚያውን በሰንጠረዡ ውስጥ ያድርጉ እና ተጭነው ይያዙ ምርጫዎች Alt እና ከዛ ማስገቢያውን ይጫኑ እና ይልቀቁ እና ከዛ የ ቀኝ ወይንም የ ግራ ቀስትን ይጫኑ
አምድ ለ ማጥፋት: መጠቆሚያውን በ ሰንጠረዡ ውስጥ ያድርጉ እና ተጭነው ይያዙ ምርጫዎች Alt እና ከዛ ማስገቢያውን ይጫኑ እና ይልቀቁ እና ከዛ የ ቀኝ ወይንም የ ግራ ቀስትን ይጫኑ
ረድፍ ለ መጨመር መጠቆሚያውን በ ሰንጠረዡ ውስጥ ያድርጉ እና ተጭነው ይያዙ ምርጫዎች Alt እና ከዛ ማስገቢያውን ይጫኑ እና ይልቀቁ እና ከዛ የ ላይ ወይንም የ ታች ቀስትን ይጫኑ
ረድፍ ለ ማጥፋት መጠቆሚያውን በ ሰንጠረዡ ውስጥ ያድርጉ እና ተጭነው ይያዙ ምርጫዎች Alt እና ከዛ ማስገቢያውን ይጫኑ እና ይልቀቁ እና ከዛ የ ላይ ወይንም የ ታች ቀስትን ይጫኑ
በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ የ ሰንጠረዥ ባህሪ መቀየር ከ ፈለጉ: ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice መጻፊያ - ሰንጠረዥ