ማክሮስ

የሚሄደውን ማክሮስ መወሰኝ እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ: ንድፍ: ክፈፍ: ወይንም የ OLE እቃ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Insert/Format - Image - Properties - Macro tab.

Choose Format - Frame and Object - Properties - Macro tab.

Choose Tools - AutoText - AutoText (button) - Macro.

Choose Tools - ImageMap - open context menu Macro.

Choose Format - Character - Hyperlink tab - Events button.


ሁኔታ

ማክሮስ የሚያስነሱ ሁኔታዎች ዝርዝር ከ ተመረጠው እቃ ጋር ብቻ ግንኙነት ያለውን ዝርዝር ይታያል

የሚቀጥለው ሰንጠረዥ ዝርዝር የ እቃዎች አይነት እና ሁኔታዎችን ያሳያል ማክሮስ የሚያስነሱ:

ሁኔታ

ሁኔታ ማስነሻ

የ OLE እቃ

ምስል

ክፈፍ

በራሱ ጽሁፍ

የ ምስል ካርታ ቦታ

Hyperlink

እቃውን ይጫኑ

እቃው ተመርጧል

አይጥ በ እቃዎች ላይ

የ አይጥ መጠቆሚያውን ከ እቃው በላይ ማንቀሳቀሻ

hyperlink ማስነሻ

hyperlink ለ እቃው የተመደበውን ተጭነዋል

አይጥ እቃዎችን ሲተው

የ አይጥ መጠቆሚያውን ከ እቃው በታች ማንቀሳቀሻ

ምስሉ ተሳክቶ ተጭኗል

ምስሉ ተሳክቶ ተጭኗል

ምስል መጫኑ ተቋርጧል

ንድፍ መጫን በ ተጠቃሚው ተቋርጧል (ለምሳሌ: በሚያወርዱ ጊዜ)

ምስል መጫን አልተቻለም

ምስሉ ተሳክቶ አልተጫነም

ቁጥር እና ፊደል ቅልቅል ማስገቢያ

ጽሁፍ ገብቷል

ቁጥር እና ፊደል ቅልቅል-ያልሆኑ ማስገቢያ

ምንም የማይታተሙ ባህሪዎች: እንደ tabs እና የ መስመር መጨረሻ ይገባሉ

ክፈፉን እንደገና መመጠኛ

ክፈፉ እንደገና ተመጥኗል

ክፈፍ ማንቀሳቀሻ

ክፈፉ ተንቀሳቅሷል

ራሱ በራሱ ጽሁፍ ከማስገባቱ በፊት

ራሱ በራሱ ጽሁፍ ከማስገባቱ በፊት

በራሱ ጽሁፍ ካስገባ በኋላ

በራሱ ጽሁፍ ካስገባ በኋላ


የ ማስታወሻ ምልክት

በ ፎርም ውስጥ ለ ተገናኙ ሁኔታዎች መቆጣጠሪያ ይህን: ይመልከቱ ባህሪዎች መቆጣጠሪያ ወይንም የ ፎርም ባህሪዎች


የ ተመደበው ተግባር

የ ተመረጠው ሁኔታ ሲፈጠር የሚፈጸመውን ማክሮስ መወሰኛ

ክፈፎች የሚያስችሉት እርስዎ እንዲያገናኙ ነው አንዳንድ ሁኔታዎችን ከ ተግበሮች ጋር እና ከዛ እንዲወስኑ ሁኔታው በምን እንደሚያዝ በ LibreOffice መጻፊያ ወይንም በ ተግባር: ይህን ይመልከቱ የ LibreOffice Basic እርዳታ ለ በለጠ መረጃ

ማክሮስ ከ

ዝርዝር የ LibreOffice ፕሮግራም እና ማንኛውንም መክፈቻ LibreOffice ሰነድ ከዚህ ዝርዝር ውስጥ: ይምረጡ አካባቢ እርስዎ ማክሮስ ማስቀመጥ የሚፈልጉበትን

የ ነበረው ማክሮስ

ዝግጁ የ ማክሮስ ዝርዝር: ይምረጡ ማክሮስ እርስዎ መመደብ የሚፈልጉትን ለ ተመረጠው ሁኔታ: እና ከዛ ይጫኑ መመደቢያ

መመደቢያ

የ ተመረጠውን ማክሮስ ለ ተመረጠው ሁኔታ መመደቢያ

ማስወገጃ

ከ ተመረጠው ማስገቢያ ውስጥ የ ማክሮስ ስራ ማስወገጃ

Please support us!