LibreOffice 24.8 እርዳታ
የተመረጠውን እቃ ቅርጽ መቀየሪያ LibreOffice ቅርጹን ይጠቀማል በሚወስን ጊዜ የ ጽሁፍ መጠቅለያ ምርጫ ለ እቃ
የ ቅርጹን ቅድመ እይታ ማሳያ
ለተመረጠው እቃ ቅርጹን መፈጸሚያ
መፈጸሚያ
የ ቅርጽ ማስተካከያ ማጥፊያ: ይጫኑ እዚህ እና ከዛ ይጫኑ በ ቅድመ እይታ ቦታ ላይ
የ ስራ ቦታ
የ መምረጫ ዘዴ መቀየሪያ: እርስዎ ቅርጹን መምረጥ እንዲችሉ
ይምረጡ
አራት ማእዘን ሳጥን መሳያ በመጎተት በ እቃው ቅድመ እይታ መመልከቻ: ስኴር ለ መሳል በ ሚጎትቱ ጊዜ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ
አራት ማእዘን
oval መሳያ በመጎተት በ እቃው ቅድመ እይታ መመልከቻ: ክብ ለ መሳል በ ሚጎትቱ ጊዜ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ
ኤሊፕስ
የ ተዘጋ ቅርጽ መሳያ በ ቀጥታ መስመሮች ክፍል: እርስዎ ይጫኑ ፖሊጎን እንዲጀምር በሚፈልጉበት ቦታ: እና ይጎትቱ ለ መሳል የ መስመር ክፍል: ይጫኑ እንደገና የ መስመሩን መጨረሻ ክፍል ለ መወሰን: እና ይቀጥሉ መጫን ለ መወሰን ቀሪውን የ መስመር ክፍል ለ ፖሊጎን: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ፖሊጎን መሳል ለ መጨረስ: ፖሊጎን ለማስገደድ ወደ 45 ዲግሪ: ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ
ፖሊጎን
እርስዎን የ ቅርጽ ቅርጾች መቀየር ያስችሎታል: ይጭኑ እዚህ: እና የ ቅርጾቹን እጄታ ይዘው ይጎትቱ
ነጥቦች ማረሚያ
እርስዎን የ ቅርጾቹን እጄታ ይዘው በመጎተት ቅርጹን መቀየር ያስችሎታል
ነጥቦች ማንቀሳቀሻ
እጄታ ማስገቢያ እርስዎ ቅርጾቹን ይዘው በመጎተት ቅርጹን መቀየር ያስችሎታል: ይጫኑ እዚህ: እና ከዛ ይጫኑ በ ቅርጾቹ ረቂቅ ላይ
ነጥቦች ማስገቢያ
ነጥብ ከ ቅርጽ ረቂቅ ላይ ማስወገጃ: ይጫኑ እዚህ: እና ከዛ ይጫኑ ነጥቡን እርስዎ ማጥፋት የሚፈልጉትን
ነጥቦች ማጥፊያ
ራሱ በራሱ ቅርጽ መሳያ በ እቃው ዙሪያ እርስዎ ማረም የሚችሉት
በራሱ ቅርጽ
ያለፈውን ተግባር መገልበጫ
መተው
መጨረሻ የ ሰሩትን እንደ ነበር መመለሻ መተው ትእዛዝ
እንደገና መስሪያ
የ ቢትማፕስ አካል መምረጫ ተመሳሳይ ቀለም ያላቸውን: እዚህ ይጫኑ: እና ከዛ ይጫኑ የ ቢትማፕስ ቀለም: የ ተመረጠውን ቀለም መጠን ለማስፋት: ዋጋውን መጨመሪያ በ ገደብ ሳጥን ውስጥ
ቀለም መተኪያ
የ ቀለም ገደብ ያስገቡ ለ ቀለም መቀየሪያው በ ፐርሰንት: የ ቀለም መጠን ለ መጨመር በ ቀለም መቀየሪያው የተመረጠውን: ከፍተኛ ፐርሰንት ያስገቡ