LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ ጽሁፍ በ እቃ ዙሪያ እንዴት እንደሚጠቀለል ይወስኑ እርስዎ መወሰን ይችላሉ በ ጽሁፍ እና በ እቃ መካከል የሚኖረውን ክፍተት
ጽሁፍ በ ሰንጠረዥ ዙሪያ ለ መጠቅለል: ሰንጠረዡን በ ክፈፍ ውስጥ ያድርጉ: እና ከዛ ጽሁፉን በ ክፈፉ ዙሪያ ይጠቅልሉ
እቃውን በ ተለየ መስመር ላይ ያደርጋል በ ሰነድ ውስጥ: ጽሁፉ በ ሰነዱ ውስጥ ከ እቃው ከ ላይ እና ከ ታች በኩል ይታያል: ነገር ግን ከ እቃው ጎን በኩል አይደለም
ምንም
ጽሁፍ መጠቅለያ ከ እቃው በ ግራ በኩል በቂ ቦታ ካለ
በፊት
ጽሁፍ መጠቅለያ ከ እቃው በ ቀኝ በኩል በቂ ቦታ ካለ
በኋላ
ጽሁፍ መጠቅለያ ከ እቃው በ አራቱም ጎን የ ድንበር ክፈፍ በኩል
አጓዳኝ
በሙሉ
ራሱ በራሱ ጽሁፍ በ ግራ እና በ ቀኝ በኩል መጠቅለያ: ወይንም በሁሉም አራት ማእዘኖች በ እቃው ድንበር ክፈፍ ውስጥ: በ እቃዎች እና በ ገጽ መስመር መካከል ያለው እርቀት ከ 2 ሴሚ በታች ከሆነ: ጽሁፉ አይጠቀለልም:
አጥጋቢ
የ ጽሁፍ መጠቅለያ ምርጫዎችን ይወስኑ
አዲስ አንቀጽ ማስጀመሪያ ከ እቃው በታች በኩል እርስዎ ሲጫኑ ማስገቢያውን ክፍተቱ በ አንቀጽ ውስጥ የሚወሰነው በ እቃው መጠን ነው
የ ተመረጠውን እቃ ወደ መደብ ማንቀሳቀሻ: ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ ከ መረጡ ነው በሙሉ መጠቅለያ አይነት
ጽሁፍ መጠቅለያ በ እቃው ቅርጽ ዙሪያ: ይህ ምርጫ ዝግጁ አይሆንም ለ በሙሉ መጠቅለያ አይነት: ወይንም ለ ክፈፎች የ እቃውን ቅርጽ ለ መቀየር: ይምረጡ እቃውን እና ከዛ ይምረጡ አቀራረብ – መጠቅለያ - ቅርጽ ማረሚያ
ጽሁፍ መጠቅለያ በ እቃው ቅርጽ ዙሪያ: ነገር ግን በ ተከፈተ የ እቃው ቅርጽ ቦታ ዙሪያ አይደለም: ይህ ምርጫ ለ ክፈፎች ዝግጁ አይደለም
Specifies whether the object is allowed to overlap another object. This option has no effect on wrap through objects, which can always overlap.
በ ተመረጡት እቃዎች እና ጽሁፎች መካከል መተው የሚፈልጉትን ክፍተት መወሰኛ
ከ ፖስታው በ ግራ ጠርዝ እና በ ላኪው ሜዳ መካከል እንዲኖር የሚፈልጉትን ክፍተት እና ጽሁፍ ያስገቡ
እርስዎ ያስገቡ የሚፈልጉትን ክፍተት ከ እቃው በ ቀኝ ጠርዝ እና በ ጽሁፉ መካከል
ከ ፖስታው ከ ላይ ጠርዝ እና በ ላኪው ሜዳ መካከል እንዲኖር የሚፈልጉትን ክፍተት እና ጽሁፍ ያስገቡ
እርስዎ ያስገቡ የሚፈልጉትን ክፍተት ከ እቃው በ ታች ጠርዝ እና በ ጽሁፉ መካከል