Footnotes/Endnotes

የ ግርጌ ማስታወሻ እና የ መጨረሻ ማስታወሻ እንዲሁም የ ቁጥር አቀራረብ ማሳያ እና መወሰኛ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - ክፍሎች - የ ግርጌ ማስታወሻ/የ መጨረሻ ማስታወሻ tab

ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች - ምርጫዎች ቁልፍ የ ግርጌ ማስታወሻ/የ መጨረሻ ማስታወሻ tab


የ ግርጌ ማስታወሻዎች

ከ ጽሁፉ መጨረሻ መሰብሰቢያ

ከ ክፍሉ መጨረሻ በኩል የ ግርጌ ማስታወሻ መጨመሪያ: ክፍሉ ከ አንድ ገጽ በላይ በሚሆን ጊዜ: የ ግርጌ ማስታወሻ ከ ገጹ በ ታች በኩል ይጨመራል ከዛ የ ግርጌ ማስታወሻ ማስቆሚያ ይታያል

ቁጥር መስጫውን እንደገና ማስጀመሪያ

የ ግርጌ ማስታወሻ ቁጥር መስጫ እንደገና ማስጀመሪያ እርስዎ በሚወስኑት ቁጥር

መጀመሪያ በ

ለ መጨረሻ ማስታወሻ መመደብ የሚፈልጉትን ቁጥር ያስገቡ

አቀራረብ ማስተካከያ

ለ ቁጥር መስጫ አቀራረብ ለ ግርጌ ማስታወሻ ማስተካከያ ይህ ምልክት ማድረጊያ ዝግጁ የሚሆነው የ ቁጥር መስጫ እንደገና ማስጀመሪያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ከ ተመረጠ ነው

በፊት

ከ መጨረሻ ማስታወሻ ቁጥር በኋላ ማሳየት የሚፈልጉትን ጽሁፍ ያስገቡ

ማሽከርከሪያ ቁልፍ በራሱ አቀራረብ

Select the numbering scheme for the footnotes.

በኋላ

ከ ግርጌ ማስታወሻ ቁጥር በኋላ ማሳየት የሚፈልጉትን ጽሁፍ ያስገቡ

የ መጨረሻ ማስታወሻዎች

ከ ክፍሉ መጨረሻ መሰብሰቢያ

የ መጨረሻ ማስታወሻ በ ክፍሉ መጨረሻ መጨመሪያ

ቁጥር መስጫውን እንደገና ማስጀመሪያ

የ መጨረሻ ማስታወሻ ቁጥር መስጫ እንደገና ማስጀመሪያ እርስዎ በሚወስኑት ቁጥር

መጀመሪያ በ

ለ መጨረሻ ማስታወሻ መመደብ የሚፈልጉትን ቁጥር ያስገቡ

አቀራረብ ማስተካከያ

ለ ግርጌ ማስታወሻ የ ቁጥር መስጫ አቀራረብ ማስተካከያ ይህ ምልክት ማድረጊያ ዝግጁ የሚሆነው የ ቁጥር መስጫ እንደገና ማስጀመሪያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ከ ተመረጠ ነው

በፊት

ከ መጨረሻ ማስታወሻ ቁጥር በኋላ ማሳየት የሚፈልጉትን ጽሁፍ ያስገቡ

ማሸከርከሪያ ቁልፍ በራሱ አቀራረብ

Select the numbering scheme for the endnotes.

በኋላ

ከ መጨረሻ ማስታወሻ ቁጥር በኋላ ማሳየት የሚፈልጉትን ጽሁፍ ያስገቡ

Please support us!