የ ግርጌ ማስታወሻ

ለ ግርጌ ማስታወሻ የ እቅድ ምርጫዎች መወሰኛ: እንዲሁም የ መስመር መለያያዎችን ለ ግርጌ ማስታወሻ ከ ዋናው የ ሰነዱ አካል ያካትታል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Format - Page Style - Footnote tab.

ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች - ዝርዝር አገባብ መክፈቻ ማሻሻያ/አዲስ - የ ግርጌ ማስታወሻ tab


የ ግርጌ ማስታወሻ ቦታ

የ ግርጌ ማስታወሻ ቦታ እርዝመት ማሰናጃ

ከ ገጹ ስፋት በላይ መብለጥ የለበትም

ራሱ በራሱ የ ግርጌ ማስታወሻ ቦታ እርዝመት ማስተካከያ እንደ ግርጌ ማስታወሻ ቁጥር ብዛት ይለያያል

ከፍተኛው የ ግርጌ ማስታወሻ እርዝመት

ለ ግርጌ ማስታወሻ ቦታ እርዝመት ማሰናጃ: ይህን ምርጫ ያስችሉ: እና ከዛ እርዝመት ያስገቡ

ለ ግርጌ ማስታወሻ ቦታ ከፍተኛውን እርዝመት ያስገቡ

ለ ጽሁፉ ክፍተት

የ ክፍተት መጠን ያስገቡ የሚተወውን በ ታች የ ገጽ መስመር እና በ መጀመሪያው መስመር ለ ጽሁፍ በ ግርጌ ማስታወሻ ቦታ መካከል

መለያያ መስመር

የ መለያያ መስመር ቦታ እና ሌሎች ባህሪዎች መወሰኛ

ቦታ

ይምረጡ የ አግድም ማሰለፊያ ለ መስመር መለያያ በ ዋናው ጽሁፍ እና በ ግርጌ ማስታወሻ ቦታ መካከል

ዘዴ

ይምረጡ የ አቀራረብ ዘዴ አይነት ለ መለያያ መስመር: እርስዎ መለያያ መስመር ካልፈለጉ: ይምረጡ "ምንም"

ውፍረቱ

የ መለያያ መስመር ውፍረት ይምረጡ

ቀለም

የ መለያያ መስመር ቀለም ይምረጡ

እርዝመት

የ እርዝመት መለያያ መስመር እንደ ፐርሰንት ያስገቡ ለ ገጽ ስፋት ቦታ

ለ ግርጌ ማስታወሻ ይዞታዎች ክፍተት

የ ክፍተት መጠን ያስገቡ በ መለያያ መስመር እና በ መጀመሪያው መስመር የ ግርጌ ማስታወሻ ቦታ መካከል

የ ምክር ምልክት

በ ሁለት የ ግርጌ ማስታወሻዎች መካከል ክፍተት ለ መወሰን: ይምረጡ አቀራረብ - አንቀጽ እና ከዛ ይጫኑ የ ማስረጊያ & ክፍተት tab ውስጥ


Please support us!