LibreOffice 7.3 እርዳታ
የ አምዶች ቁጥር እና የ አምዶች እቅድ ለ ክፍል መወሰኛ
ክፍሎች የሚከተሉት የ ጽሁፍ ፍሰት ባህሪ የሚገቡበትን ገጽ ነው
ለምሳሌ: እርስዎ ካስገቡ ክፍል ባለ ሁለት-አምድ እቅድ የሚጠቀም ወደ ገጽ ዘዴ ባለ አራት-አምድ እቅድ የሚጠቀም: ባለ ሁለቱ-አምድ እቅድ የሚገባው ከ አራቱ አምዶች በ አንዱ ውስጥ ነው
እርስዎ እንዲሁም ክፍሎችን ወደ ሌሎች ክፍሎች ማስገባት ይችላሉ