LibreOffice 24.8 እርዳታ
በ አንቀጽ ውስጥ የ መጀመሪያውን በ ትልቅ በ አቢይ ፊደል ማቅረቢያ: ወደ ታች በርካታ መስመሮች ይወስዳል: አንቀጹ በርካታ መስመሮች መሆን አለበት እርስዎ በ መስመሮች ሳጥን ውስጥ እንደሚወስኑት
ለ ተመረጠው አንቀጽ ፊደል በትልቁ መጻፊያ ማሰናጃ መፈጸሚያ
በ አንቀጽ ውስጥ የ መጀመሪያውን ፊደል በ ትልቅ በ አቢይ ፊደል ማሳያ: እና ቀሪውን ቃላቶች በ ትልቅ አይነት መጻፊያ
የ ባህሪ ቁጥር ያስገቡ ለ መቀየር የ መጀመሪያ ፊደል በ ትልቁ መጻፊያ ማሰናጃ
ለ ፊደል በትልቁ መጻፊያ ወደ ታች የ መስመር ቁጥር ያስገቡ ከ አንቀጹ ወደ ታች የሚወርደውን: ፊደል በ ትልቁ መጻፊያ ከ አንቀጹ መጀመሪያ መስመር ነው የሚጀምረው: አጭር አንቀጾች ፊደል በ ትልቁ መጻፊያ ወደ ታች አይኖራቸውም ምርጫው የተወሰነ ነው ከ 2-9 መስመሮች
በ አንቀጽ ውስጥ ለ ፊደል በትልቁ መጻፊያ ወደ ታች መካከል እና ቀሪው ጽሁፍ መካከል እንዲኖር የሚፈልጉትን ክፍተት ያስገቡ
እርስዎ ማሳየት የሚፈልጉትን ጽሁፍ ያስገቡ እንደ ፊደል በትልቁ መጻፊያ ወደ ታች ከ አንቀጹ መጀመሪያ ፊደል ይልቅ
እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን አቀራረብ አይነት ይምረጡ ለ መፈጸም ፊደል በትልቁ መጻፊያ የ አሁኑን የ አንቀጽ ዘዴ ለመጠቀም: ይምረጡ [ምንም]