LibreOffice 7.6 እርዳታ
የ ንዑስ ዝርዝር ዝርዝሮች ብዙ ጊዜ የ ተለመዱ የ ሜዳ አይነቶች ናቸው: ማስገባት የሚችሉት በ ሰነድ ውስጥ መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ: ሁሉንም ዝግጁ የ ሜዳዎች አይነት ለ መመልከት: ይረጡ ተጨማሪ ሜዳዎች
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
Choose Insert - Field
Open context menu - choose Fields (inserted fields)
የ አሁኑን ገጽ ቁጥር ማስገቢያ እንደ ሜዳ መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ ነባር ማሰናጃው በ መጠቀም ነው እንደ የ ገጽ ቁጥር ባህሪ ዘዴ
በሰነድ ውስጥ ጠቅላላ የገጾችን ቁጥር እንደ ሜዳ ማስገቢያ
የ አሁኑን ቀን እንደ ሜዳ ማስገቢያነባር የ ቀን አቀራረብ ይጠቀማል እና ቀን ራሱ በራሱ አይሻሻልም
የ አሁኑን ሰአት እንደ ሜዳ ማስገቢያ ሰአቱ የሚወሰደው ከ እርስዎ የ ስርአት ማሰናጃ የ መስሪያ ስርአት ላይ ነው: የ ተወሰነ የ ሰአት አቀራረብ ይፈጸማል: የ F9 ተግባር ቁልፍ በ መጫን ማሻሻል አይቻልም
በ ሰነድ ባህሪዎች የተገለጸውን አርእስት እንደ ሜዳ ማስገቢያ ይህ ሜዳ የሚያሳየው የ ገባውን ዳታ ነው በ አርእስት ሜዳ ውስጥ ፋይል - ባህሪዎች - መግለጫ.
ሰነዱን የፈጠረውን ሰው ስም ያስገቡ እንደ ሜዳ ሜዳው ማስገቢያውን ይፈጽማል በ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice - የ ተጠቃሚ ዳታ
ጉዳይ ማስገቢያ በ ሰነድ ባህሪዎች እንደ ሜዳ የተወሰነውን: ይህ ሜዳ የሚያሳየው ያስገቡትን ዳታ ነው በ ጉዳይ ሜዳ ስርፋይል - ባህሪዎች – መግለጫ.
Inserts a field at the current cursor position. The dialog lists all available fields.
Please support us!