LibreOffice 7.6 እርዳታ
በ ገጽ ዘዴ ውስጥ ግርጌ መጨመሪያ ወይንም ማስወገጃ እርስዎ የ መረጡትን ከ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ: ግርጌው ወደ ሁሉም ገጾች ይጨመራል ተመሳሳይ የ ገጽ ዘዴ ለሚጠቀሙ በሙሉ በ አዲስ ሰነድ ውስጥ: ብቻ የ "ነባር" ገጽ ዘዴ ይዘረዘራል: ሌሎች የ ገጽ ዘዴዎች የሚጨመሩት ወደ ዝርዝር እርስዎ ሰነድ ላይ ከ ፈጸሙ በኋላ ነው
ራግርጌዎቹ የሚታዩት እርስዎ ሰነዱን በ ህተመት እቅድ ሲያዩ ብቻ ነው (ማስቻያ መመልከቻ - መደበኛ).
ከ ገጹ ዘዴ ፊት ለ ፊት ግርጌዎች ላላቸው ምልክት ማድረጊያ ይታያል
ግርጌ ለማስወገድ: ይምረጡ ማስገቢያ - ራስጌ እና ግርጌ - ግርጌ እና ከዛ ይምረጡ የ ገጽ ዘዴ ግርጌ የያዘ: ግርጌ ይወገዳል ከ ሁሉም ገጾች በዚህ ገጽ ላይ የተጠቀሙትን
ከ አሁኑ ሰነድ ላይ በ ሁሉም ገጾች ላይ ግርጌዎች ለ መጨመር ወይንም ለ ማስወገድ ይጠቀሙ: ይምረጡ ማስገቢያ - ራስጌ እና ግርጌ - ግርጌ - ሁሉንም
To format a footer, choose Format - Page Style - Footer.