ጽሁፍ ማስገቢያ

script ማስገቢያ መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ በ HTML ወይንም የ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - Script (HTML ሰነድ ብቻ)


እርስዎ ያስገቡት script የሚታየው በ አረንጓደ አራት ማእዘን ነው: ለ እርስዎ አራት ማእዘን ካልታየ: ይምረጡ - LibreOffice መጻፊያ/ዌብ - መመልከቻ እና ይምረጡ የ አስተያየቶች ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ: ጽሁፍ ለ ማረም: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ አረንጓደ አራት ማእዘን ላይ

የ እርስዎ ሰነድ ከ አንድ በላይ script ከያዘ: የ script ማረሚያ ንግግር የያዛቸው ያለፈው እና ወደሚቀጥለው ቁልፎች መዝለያ ነው ከ script ወደ script

Jump to Previous Script Icon

ቀደም ወዳለው Script መዝለያ

 Jump to Next Script Icon

ወደ ሚቀጥለው Script መዝለያ

ይዞታዎች

የ ጽሁፉ አይነት

እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን አይነት script ያስገቡይህ script የሚለየው በ HTML ኮድ ምንጭ በ tag ነው<SCRIPT LANGUAGE="JavaScript">.

URL

ወደ ጽሁፍ ፋይል አገናኝ መጨመሪያ: ይጫኑ የ URL ሬዲዮ ቁልፍ: እና ከዛ ያስገቡ አገናኝ በ ሳጥን ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም መጫን ይችላሉ የ መቃኛ ቁልፍ ፋይሉን ፈልገው ያግኙ: እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያ የ ተገናኘ ጽሁፍ ፋይል የሚለየው በ HTML ኮድ ምንጭ በሚቀጥለው tags ነው:

<SCRIPT LANGUAGE="JavaScript" SRC="url">

/* መተው ሁሉንም ጽሁፍ እዚህ */

</SCRIPT>

መቃኛ

ፋይሉን ፈልገው ያግኙ እንደ አገናኝ ማስገባት የሚፈልጉትን እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያ

ጽሁፍ

ያስገቡ የ script code ማስገባት የሚፈልጉትን

Please support us!