LibreOffice 7.6 እርዳታ
ለ አሁኑ ሰነድ የ ዳታ ምንጭ መቀየሪያ የ ገቡትን ሜዳዎች ይዞታዎች በ ትክክል ለማሳየት: የ ተቀየረው ዳታቤዝ ተመሳሳይ ስም መያዝ አለበት
ለምሳሌ: እርስዎ የ አድራሻ ሜዳዎች የሚያስገቡ ከሆነ በ ፎርም ደብዳቤ ውስጥ ከ አድራሻ ዳታቤዝ ውስጥ: እርስዎ መቀያየር ይችላሉ የ ዳታቤዝ ከ ሌላ የ አድራሻ ዳታቤዝ ውስጥ የ ተእየ አድራሻ ለማስገባት
እርስዎ መቀየር የሚችሉት አንድ ዳታቤዝ ነው በ አንድ ጊዜ በዚህ ንግግር ውስጥ
አሁን እየተጠቀሙ ያሉት ዳታቤዝ ዝርዝር የ አሁኑ ሰነድ ቢያንስ አንድ የ ዳታ ሜዳ ከ እያንዳንዱ ዳታቤዝ ውስጥ ይዟል
የተመዘገቡት የ ዳታቤዝ ዝርዝሮች በ LibreOffice.
ፋይል መክፈቻ ንግግር መክፈቻ እርስዎ መምረጥ የሚችሉበት የ ዳታቤዝ ፋይል (*.odb). የ ተመረጠው ፋይል ወደ ዝግጁ ዳታቤዝ ዝርዝር ውስጥ ይጨመራል
የ አሁኑን ዳታ ምንጭ መቀየሪያ እርስዎ በ መረጡት የ ዳታ ምንጭ በ ዝግጁ ዳታቤዝ ዝርዝር ውስጥ
እርግጠኛ ይሁኑ ሁለቱም ዳታቤዝ ተመሳሳይ የ ሜዳ ስም እና የ ሜዳ አይነቶች መያዛቸውን
ይጫኑ በ ሰነዱ ላይ እርስዎ መቀየር በሚፈልጉት የ ዳታ ምንጭ ለ
ይምረጡ
ከ ዳታቤዝ በ ስራ ላይ ዝርዝር ውስጥ: ይምረጡ የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ እርስዎ መቀየር የሚፈልጉትን
ከ ዝግጁ ዳታቤዝ ዝርዝር ውስጥ: ይምረጡ የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ መቀየሪያ
ይጫኑ መግለጫ.