LibreOffice 24.8 እርዳታ
Inserts a table into the document. You can also click the arrow, drag to select the number of rows and columns to include in the table, and then click in the last cell.
ከ ሌላ ሰነድ ውስጥ ሰንጠረዥ ለማስገባት: ሰንጠረዡን ኮፒ ያድርሁ: እና ከዛ ሰንጠረዡን ይለጥፉ ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ
ጽሁፍ ወደ ሰንጠረዥ ለ መቀየር: ጽሁፍ ይምረጡ: እና ከዛ ይምረጡ ሰንጠረዥ - መቀየሪያ - ጽሁፍ ወደ ሰንጠረዥ.
ሰንጠረዥ ወደ ሰንጠረዥ ለማስገባት: ይጫኑ በ ክፍሉ ላይ በ ክፍሉ ውስጥ በ ሰንጠረዡ ላይ እና ይምረጡ ሰንጠረዥ - ማስገቢያ - ሰንጠረዥ
LibreOffice ራሱ በራሱ ቁጥር አቀራረብ እርስዎ ለሚያስገቡት በ ሰንጠረዥ ክፍል ውስጥ: ለምሳሌ: ቀኖች: እና ሰአቶች ይህን ገጽታ ለማስጀመር: ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice መጻፊያ - ሰንጠረዥ እና ይጫኑ የ ቁጥር መለያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ በ ሰንጠረዥ ማስገቢያ ቦታ ውስጥ
ለ ሰንጠረዡ ስም ያስገቡ
በሰንጠረዥ ውስጥ የሚፈልጉትን አምዶች ቁጥር ያስገቡ
በ ሰንጠረዥ ውስጥ የሚፈልጉትን ረድፎች ቁጥር ያስገቡ
ለ ሰንጠረዥ ምርጫዎች ማሰናጃ
የ ራስጌ ረድፍ በ ሰንጠረዥ ውስጥ ማካተቻ
የ ሰንጠረዥ ራስጌ መድገሚያ በ ነበረው ገጽ ላይ ከ ላይ በኩል ሰንጠረዡ ከ አንድ ገጽ በላይ በሚሆን ጊዜ
Select the number of rows that you want to use for the heading. The spinbox accepts values up to one less than the number of rows being inserted.
ሰንጠረዥ ከ አንድ ገጽ በላይ እንዳይሆን መከልከያ
ይምረጡ በ ቅድሚያ የ ተገለጸ ዘዴ ለ አዲሱ ሰንጠረዥ
በ እቃ መደርደሪያ ማስገቢያ ላይ: ይጫኑ የ ሰንጠረዥ ምልክት ለ መክፈት የ ሰንጠረዥ ማስገቢያ ንግግር: እርስዎ ሰንጠረዥ ወደ አሁኑ ሰነድ የሚያስገቡበት: እርስዎ እንዲሁም ቀስት መጫን ይችላሉ: ይጎትቱ ለ መምረጥ የ ረድፎች እና አምዶች ቁጥር በ ሰንጠረዥ ውስጥ ለማካተት: እና ከዛ ይጫኑ በ መጨረሻው ክፍል ላይ