LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ አንድ ወይንም ተጨማሪ አምዶች ለ ጽሁፍ እና እቃዎች ማስገቢያ ክፈፍ እቅድ ለ መፍጠር የሚጠቀሙበት
ክፈፍ ለማረም: ይጫኑ በ ደንበሩ ላይ ለ መምረጥ: እና ከዛ ይምረጡ አቀራረብ - ክፈፍ እና የ እቃ - ባህሪዎች እርስዎ እንደገና መመጠን ይችላሉ ወይንም የ ተመረጠውን ክፈፍ ማንቀሳቀስ በ መጠቀም የ ተለየ አቋራጭ ቁልፎች
ክፈፍ ለማጥፋት የ ክፈፉን ድንበር ይጫኑ እና ማጥፊያን ይጫኑ
ለ እርስዎ ከታየዎት ትንሽ ቀይ ቀስት በ መጀመሪያ እና በ መጨረሻ የ ጽሁፍ ክፈፍ ውስጥ: የ ቀስት ቁልፎችን ይጠቀሙ ለ መሸብለል እና ቀሪውን ጽሁፍ ለ መመልከት
በ ቅድመ እይታ ቦታ የ ክፈፍ ንግግር: ክፈፍ የሚወከለው በ አረንጓዴ አራት ማእዘን ነው: እና ማመሳከሪያው ቦታ በ ቀይ አራት ማእዘን ነው
እርስዎ እንዲሁም በ ቅድመ እይታ ውጤቶችን መመልከት ይችላሉ እርስዎ ሲቀይሩ የ ክፈፍ ማስቆሚያዎችን ወደ "እንደ ባህሪዎ" የ "መሰረታዊ መስመር" በ ቀይ ቀለም ይሳላል: "ባህሪ" የ ፊደል እርዝመት ነው: እና "መስመር" የ መስመር እርዝመት ነው: ክፈፍንም ያካትታል
እርስዎ በ ሰነድ ውስጥ በሚጎትቱበት ጊዜ ክፈፍ ይስላል: ይጫኑ ከ ምልክቱ አጠገብ ያለውን ቀስት የ አምዶች ቁጥር ለ ክፈፉ ለ መምረጥ