LibreOffice 25.2 እርዳታ
ከ ጽሁፎች ዝርዝር ዳታቤዝ ማመሳከሪያዎችን ማስገቢያ
ማመሳከሪያ ማስገቢያ ከ ጽሁፎች ዝርዝር መዝገቦች ውስጥ የተቀመጡ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ በ ሰነዱ ውስጥ የተቀመጠ ማስገቢያ ቅድሚያ አለው: በ ጽሁፎች ዝርዝር ዳታቤዝ ውስጥ ከ ተቀመጠ ማስገቢያ ይልቅ
እርስዎ ሰነድ ሲያስቀምጡ የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያዎች የያዘ: ተመሳሳይ መዝገብ ራሱ በራሱ ይቀመጣል በ ተደበቀ ሜዳ በ ሰነድ ውስጥ
አጭር ስም ይምረጡ ለ ጽሁፎች ዝርዝር መዝገብ እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን
ዝግጁ ከሆነ: ደራሲው እና ሙሉ አርእስት ለ ተመረጠው አጭር ስም የሚታየው በዚህ ቦታ ነው
የ ጽሁፎች ዝርዝር ማመሳከሪያ ማስገቢያ ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ አዲስ ሰነድ ከፈጠሩ: እርስዎ እንደ ማስገቢያ ማስገባት አለብዎት: ያለበለዚያ መዝገቡ ይጠፋል ሰነዱን በሚዘጉ ጊዜ
ንግግሩን ይዘጋል
መክፈቻ የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ መግለጫ ንግግር: እርስዎ አዲስ የ ጽሁፎች ዝርዝር መዝገብ የሚፈጥሩበት: ይህ መዝገብ የሚቀመጠው በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ነው: መዝገብ ለ መጨመር በ ጽሁፎች ዝርዝር ዳታቤዝ ውስጥ: ይምረጡ መሳሪያዎች - የ ጽሁፎች ዝርዝር ዳታቤዝ
መክፈቻ የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ መግለጫ ንግግር እርስዎ የተመረጠውን የ ጽሁፎች ዝርዝር መዝገብ የሚያርሙበት