LibreOffice 25.8 እርዳታ
ዝርዝር ቃላቶችን መፍጠሪያ እና ማረሚያ እንዲያካትቱ በ ፊደል ቅደም ተከተል ማውጫ በ ፊደል ቅደም ተከተል ፋይል ዝርዝር ቃላቶች የሚመሳከሩ በ ፊደል ቅደም ተከተል ማውጫ ጋር: አብረው ከ ገጽ ቁጥር(ሮች) ጋር በ ሰነዱ ውስጥ በሚገኙበት ቦታ
እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ሁሉንም መፈለጊያ ቁልፍ በ መፈለጊያ እና መቀየሪያ ንግግር ውስጥ ለ ማድመቅ በ ሁሉም ቦታዎች ቃሉ በሚገኝበት ቦታ: እና ከዛ ይክፈቱ የ ማስገቢያ ማውጫ ማስገቢያ ንግግር ለ መጨመር ቃል እና ለ መቀየር ወደ በ ፊደል ቅደም ተከተል ማውጫ ለ መቀየር: ነገር ግን: እርስዎ ከ ፈለጉ ተመሳሳይ በ ፊደል ቅደም ተከተል ማሰናጃ ለ በርካታ ሰነዶች: በ ፊደል ቅደም ተከተል ፋይል ያስችሎታል ሁሉንም ቃል አንድ ጊዜ: እና ከዛ ይጠቀሙ ከ ዝርዝር ውስጥ እንደፈለጉ
The default filter for creating or opening concordance files is *.sdi. However, the file format of the concordance file is plain text.
ይምረጡ ማስገቢያ - የ ሰንጠረዥ ማውጫ እና ማውጫ - የ ሰንጠረዥ ማውጫ: ማውጫ ወይንም የ ጽሁፎች ዝርዝር - አይነት
ከ አይነት ሳጥን ውስጥ ይምረጡ "በ ፊደል ቅደም ተከተል ማውጫ"
ከ ምርጫዎች ቦታ ይምረጡ የ ፋይል ቅደም ተከተል ምልክት ማድረጊያ ሳጥን
ይጭኑ የ ፋይል ቁልፍ እና ከዚያ ይምረጡ አዲስ ወይንም ማረሚያ
በ ፊደል ቅደም ተከተል የያዘው የሚቀጥሉትን ሜዳዎች ነው:
| Term | Meaning | 
|---|---|
| Search term | "መፈለጊያ ደንብ" ለ ማውጫ ማስገቢያ ማመሳከሪያ እርስዎ በ ሰነድ ውስጥ ምልክት ማድረግ የሚፈልጉትን | 
| Alternative entry | "አማራጭ ማስገቢያ" የሚያመሳክረው የ ማውጫ ማስገቢያ ነው እርስዎ በ ማውጫ ላይ እንዲታይ የሚፈልጉትን | 
| 1st and 2nd Keys | የ 1ኛ እና 2ኛ ቁልፎች የ ማውጫ ማስገቢያ ወላጅ ነው: የ "መፈለጊያ ደንብ" ወይንም የ "አማራጭ ማስገቢያ " ይታያል እንደ ንዑስ ማስገቢያ በ 1ኛ እና 2ኛ ቁልፎች | 
| Comment | Add a comment line above the entry. Commented lines start with #. | 
| Match case | "ጉዳይ ማመሳሰያ" ማለት ለ ላይኛው ጉዳይ ፊደል እና ለ ታችኛው ጉዳይ ፊደል ለ ሁለቱም ይፈቀዳል | 
| Word only | "ቃላት ብቻ" የሚፈልገው ነጠላ ቃሉን ብቻ ነው | 
ለማስቻል የ "ጉዳይ ማመሳሰያ" ወይንም "ቃል ብቻ" ምርጫ: ይጫኑ ተመሳሳይ ክፍል: እና ከዛ ይምረጡ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን
ይህን የ አቀራረብ መምሪያ ይጠቀሙ እርስዎ በ ፊደል ቅደም ተከተል ፋይል በሚፈጥሩ ጊዜ:
እያንዳንዱ ማስገቢያ በ ፊደል ቅደም ተከተል ፋይል በ ተለየ መስመር ላይ ነው:
አስተያየት የተሰጠበት መስመር የሚጀምረው በዚህ ነው #.
ለማስገባት ይህን አቀራረብ ይጠቀሙ
Search term;Alternative entry;1st key;2nd key;Match case;Word only
ይህ ማስገቢያ "ጉዳይ ማመሳሰያ" እና "ቃል ብቻ" የሚተረጎመው እንደ "አይ" ወይንም ሀሰት ነው: ባዶ ከሆነ ወይንም ዜሮ (0). ሌሎች ይዞታዎች እንደ "አዎ" ወይንም እውነት ነው
ለምሳሌ: ይህን ቃል ለማካተት "Boston" በ እርስዎ የ ፊደል ቅደም ተከተል ማውጫ ውስጥ በ "ከተማ" ስር ያስገቡ: የሚቀጥለውን በ ፊደል ቅደም ተከተል ፋይል ያስገቡ:
Boston;Boston;Cities;;0;0
ይህ እንዲሁም ፈልጎ ያገኛል "Boston" በ ትንንሽ ፊደሎች ከ ተጻፈ
ይህን ቃል ለማካተት "Beacon Hill" አካባቢ በ Boston "ከተማ" ስር ያስገቡ: የሚቀጥለውን መስመር ያስገቡ:
Beacon Hill;Boston;Cities;