LibreOffice 7.6 እርዳታ
የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ ይዞታ መቀየሪያ
አጭር ስም ያስገቡ እና ይምረጡ ተገቢውን የ ምንጭ አይነት: እርስዎ አሁን ዳታ ማስገባት ይችላሉ ወደ ሌላ ሜዳዎች ወደ ማስገቢያ የሚገባውን
አጭር ስም ማሳያ ለ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ: እርስዎ እዚህ ስም ማስገባት ይችላሉ አዲስ የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ ሲፈጥሩ
እዚህ ነው እርስዎ መምረጥ የሚችሉት የሚፈለገውን የ ዳታ ማስገቢያ ለ እርስዎ የ ጽሁፎች ዝርዝር.
የ ጽሁፍ ዝርዝር ማስገቢያ ምንጭ ይምረጡ