LibreOffice 7.3 እርዳታ
ለ ማውጫ ማብራሪያ ማስገቢያ አቀራረብ ለ ጽሁፎች ዝርዝር ይወስኑ
የሚታዩት አይነቶች እንደ ምንጮቹ አይነት ይለያያሉ
ዝግጁ የ bibliography ማስገቢያዎች ዝርዝር ወደ አካሉ መስመር ማስገቢያ ለ መጨመር: ይጫኑ ማስገቢያ ላይ: ይጫኑ በ ባዶ ሳጥን ውስጥ በ አካሉ መስመር እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያ . ይጠቀሙ የ የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ መግለጫ ንግግር አዲስ ማስገቢያ ለ መጨመር
ለ ተመረጠው የ ጽሁፎች ዝርዝር ማመሳከሪያ ኮድ መጨመሪያ ወደ አካሉ መስመር: ማስገቢያ ከ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ: ይጫኑ በ ባዶ ሳጥን ውስጥ: እና ከዛ ይህን ቁልፍ ይጫኑ
የተመረጠውን ማመሳከሪያ code ከ አካሉ መስመር ላይ ማስወገጃ
የ መለያ ምርጫዎች ይወስኑ ለ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያዎች
የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያዎች መለያ እንደ ቦታው እና እንደ ማመሳከሪያው በ ሰነድ ውስጥ ይህን ምርጫ ይምረጡ እርስዎ ራሱ በራሱ ቁጥር እንዲያመሳክር
መለያ በ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ በ መለያ ቁልፎች እርስዎ በወሰኑት: ለምሳሌ: በ ደራሲው ወይንም በ ታተመበት አመት
ይምረጡ ማስገቢያ የሚለይበት የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ: ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ ሲመርጡ ነው የ ይዞታ ራዲዮ ቁልፍ በ መለያ በ ቦታ ውስጥ
መለያ የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያዎች በ እየጨመረ በሚሄድ ፊደል እና ቁጥር ቅልቅል ደንብ
መለያ የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያዎች በ እየቀነሰ በሚሄድ ፊደል እና ቁጥር ቅልቅል ደንብ