LibreOffice 7.3 እርዳታ
በ ተጠቃሚ-የሚወሰን ማውጫ ማስገቢያ አቀራረብ ይወስኑ
በ ተጠቃሚ-የሚወሰን ማውጫ ንዑስ-ቁልፎች አይደግፍም
የ አካል መስመር የሚገልጸው በ ማውጫ ውስጥ ማስገቢያዎች እንዴት እንደሚሰንሰናዱ ነው: አቀራረቡን ለ መቀየር ማስገቢያውን እርስዎ ኮድ ማስገባት ይችላሉ ወይንም ጽሁፍ ወደ ባዶ ሳጥኖች በዚህ መስመር ላይ: እርስዎ እንዲሁም መጫን ይችላሉ በ ባዶ ሳጥን ወይንም ኮድ ላይ እና ከዛ ይጫኑ የ ኮድ ቁልፍ
code ለ ማጥፋት ከ አካል መስመር ላይ: ይጫኑ በ code ላይ: እና ከዛ ይጫኑ የ ማጥፊያ ቁልፍ
ኮድ ለ መቀየር ከ አካል መስመር ላይ: ይጫኑ በ ኮድ ላይ: እና ከዛ ይጫኑ በ ኮድ ቁልፍ ላይ
ኮድ ለ መጨመር ወደ አካል መስመር ላይ: ይጫኑ በ ባዶ ሳጥን ላይ: እና ከዛ ይጫኑ በ ኮድ ቁልፍ ላይ
የ ማስረጊያ ማስቆሚያ: ቀዳሚ ነጥቦች ለ መጨመር ወደ ማስረጊያ ማስቆሚያ: ይምረጡ ባህሪ በ ባህሪ መሙያ ሳጥን ውስጥ የ ማስረጊያ ማስቆሚያ ቦታ ለ መቀየር: ዋጋ ያስገቡ በ ማስረጊያ ማስቆሚያ ቦታ ሳጥን ውስጥ: ወይንም ይምረጡ የ በ ቀኝ ማሰለፊያ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ
የ ምእራፍ መረጃ ማስገቢያ: እንደ ምእራፍ ራስጌ እና ቁጥር የመሳሰሉ: እርስዎ ማሳየት የሚፈልጉትን መረጃ ይምረጡ በ ምእራፍ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ
እርስዎ የ ምእራፍ መረጃ ይምረጡ በ ማውጫ ማስገቢያ ውስጥ ማካተት የሚፈልጉትን
ያስገቡ ከፍተኛ ቅደም ተከተል ደረጃ እስከ ታች የሚታዩት እቃዎች ድረስ በ ማውጫ ማመንጫው ውስጥ
ለ ተመረጠው አካል የ አቀራረብ ዘዴ ይወስኑ በ አካል መስመር ላይ :
የተመረጠውን የ ባህሪ ዘዴ ማረሚያ ንግግር መክፈቻ
ይምረጡ የ tab ቀዳሚ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን
ከ ግራ ገጽ መስመር እና በ tab ማስቆሚያ መካከል እንዲኖር የሚፈልጉትን ክፍተት ያስገቡ
የ tab ማስቆሚያ ከ ቀኝ ገጽ መስመር ጋር ማሰለፊያ