LibreOffice 7.4 እርዳታ
የ ማውጫ ማስገቢያ መፍጠሪያ ከ ተወሰነ የ አንቀጽ ዘዴዎች ውስጥ
ይህ ዝርዝር የያዛቸውን የ አንቀጽ ዘዴዎች እርስዎ ለ ማውጫ ደረጃዎች መመደብ ይችላሉ
የ ማውጫ ማስገቢያ ለ መፍጠር ከ ተወሰነ የ አንቀጽ ዘዴዎች ውስጥ: ይጫኑ ዘዴ በ ዘዴዎች ዝርዝር ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ የ >> እርስዎ ወደሚፈልጉት ወደ ማውጫ ደረጃ ቁልፍ ዘዴን ለ ማንቀሳቀስ
የተመረጠውን የ አንቀጽ ዘዴ አንድ ደረጃ ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ በ ማውጫ ደረጃ ውስጥ
የተመረጠውን የ አንቀጽ ዘዴ አንድ ደረጃ ወደ ታች ማንቀሳቀሻ በ ማውጫ ደረጃ ውስጥ