ዘዴዎች

እርስዎ የተለያየ የ አንቀጽ ዘዴ መፈጸም ይችላሉ: ለ መቀየር የ ማውጫ አቀራረብ: መለያያዎች: እና ማውጫ ማስገቢያ: እርስዎ እንዲሁም ማሻሻል ይችላሉ የ አንቀጽ ዘዴዎች በዚህ ንግግር ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - የ ሰንጠረዥ ማውጫ እና - ማውጫ - የ ሰንጠረዥ ማውጫ እና ማውጫ ወይንም ወይንም የ ጽሁፎች ዝርዝር - ዘዴዎች tab


ስራ

ደረጃዎች

ይምረጡ አቀራረቡን መቀየር የሚፈልጉትን የ ማውጫ ደረጃ በ

የ አንቀጽ ዘዴዎች

ይምረጡ የ አንቀጽ ዘዴዎች እርስዎ መፈጸም የሚፈልጉትን ለ ተመረጠው የ ማውጫ ደረጃ: እና ከዛ ይጫኑ መመደቢያ (<) ቁልፍ

<

በ ተመረጠው የ አንቀጽ ዘዴ የ ተመረጠውን የ ማውጫ ደረጃ ማቅረቢያ

ነባር

እንደ ነበር መመለሻ አቀራረቡን የ ተመረጠውን ደረጃ ወደ "ነባር" የ አንቀጽ ዘዴ

ማረሚያ

መክፈቻ የ አንቀጽ ዘዴዎች ንግግር የተመረጠውን የአንቀጽ ዘዴ ማረም ይችላሉ

Please support us!